Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 19, 2026) ያገለገሉ የተሽከርካሪዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር ሲገለገልባቸው የነበሩትን አራት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ማለትም ሶስት ያገለገሉ ቶዮታ ላንድክሩሰር እና አንድ ኒሳን ፓትሮል መኪናዎችን ባሉበት

የጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር ሲገለገልባቸው የነበሩትን አራት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ማለትም ሶስት ያገለገሉ ቶዮታ ላንድክሩሰር እና አንድ ኒሳን ፓትሮል መኪናዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ሞተር ሳይክል L110 cc በዘርፉ ከተሰማሩ ብቁ ከሆኑ ተጫራቾች ግልጽ ጨረታ

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለመስሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውል ሞተር ሳይክል L110 Cc በዘርፉ ከተሰማሩ ብቁ ከሆኑ ተጫራቾች ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 19, 2026) የጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 36/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅና በሐራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government(Jan 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/882066f7-5690-4731-8c41-e1d9bad33830/open Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0797-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሜ የወጣ የችፑድ ግዥ

ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ: በድጋሜ የወጣ የችፑድ ግዥ (ፔዳ ግቢ)

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ትሩ ላቭ ኮሚኒቲ ትራንስፎርሜሽን የበጎ አድራጎት ድርጅት እ.ኤ.አ የ2025 የፋይናንስ ኦዲት ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 07, 2026) የ2025 ኦዲት ሥራ ማስታወቂያ ትሩ ላቭ ኮሚኒቲ ትራንስፎርሜሽን የበጎ አድራጎት ድርጅት እ.ኤ.አ የ2025 የፋይናንስ ኦዲት

በአሪሲ ዞን መርቲ ወረዳ ማራሚያ ቤት አስተዳደር ጽ/ቤት የበሰለ ምግብ ወይም ለምግብ አቅርቦት የሚውል ጥሬ እህል እና የተለያዩ ማጣፈጨዎችን እንዲሁም የማገዶ እንጨት ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 07, 2026) ሁለተኛ ዙር የሀራጅ ማስታወቂያ  የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት ከወ/ሪት ጽዮን ጌታቸው ባልተከፈለ ዕዳ ምክንያት

የቤትና ቦታ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ – 1. አቶ ዮናስ ግርማይ ዉብነህ 2. አቶ መርሃዊ ለገሰ መብራህቱ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክ/መንግስት በቀቤና ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ተገጣጣሚ መቀመጫ ወንበር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 04 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክ/መንግስት በቀቤና ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለቀቤና ልዩ

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለታጠቅ እና ለሙገር ጥበቃ፣ ፅዳት፣ መስተንግዶ የጉልበት እና ለተለያዩ ሥራዎች የሰው ሀይል የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት አገልግሎቱን መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን በዋናው መሥሪያ ቤት ግቢ ውስጥ የሚገኘውን አዲስ ዋየር መሽ (Wire Mesh) እና ድራም ስክሩበር መለዋወጫ (drum Scrubber Spare Parts) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 07, 2026) የሀገር ውስጥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ቁፕር– EMC/OT/NCB/02/2018 የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን በዋናው መሥሪያ ቤት

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2018 ዓም በመደበኛ ካፒታል በጀት የተቀናጀ የመረጃ ስርዓት ለመፍጠር ሁለት አዳዲስ የሶፍትዌር ሲስተም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 07, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሙሉ ከበደ እና በፍ/ባለዕዳ መሀመድ ሰንዴው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ