Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Oct 22, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ19/02/2018 እና በ22/02/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Oct 22, 2025)   ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/027/25 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለዉን በተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል:: ተ.ቁ

ዳሽን ባንክ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ አንድ (1) የሆኑ የሀገር ውስጥ እና የሀገር ውስጥ ፈቃድ ያላቸው ዓለም አቀፍ የመንገድ ሥራ አማካሪ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የዶሎ አዶ አየር ማረፊያ የምህንድስና ዲዛይን፣ የጨረታ ሰነድ ዝግጅት፣ የኮንስትራክሽን ቁጥጥር እና የኮንትራት አስተዳደር ሥራ ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ 1)     ለሚሸጡ ንብረቶች ውድድር ለሚሳተፉ ተጫራቾች የተዘጋጀ መመሪያ የስደተኞችና

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጉለሌ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዘን የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (ፌሮ ብረቶች፣ ሚስማሮች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ የኮንክሪት ሚክሰር እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Jigjiga University Sheik Hassen Yabare Comprehensive Specialized Hospital Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Electromechanical Equipment

Invitation to Bid Jigiiga University Sheik Hassen Yabare Comprehensive Specialized Hospital Needs to Procure the Electromechanical Equipment through Open Bidding

ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የህትመት ውጤቶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid Lot 5 የህትመት ውጤቶች ግዥ Procurement Reference No: FHCE-NCB-G-0004-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification

የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ገቢ ማስገኛ ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት ለካፍቴሪያዎችና ለተማሪዎች ቀለብ በአዲስ አበባ አገልግሎት የሚውል እና የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

 ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ መለያ ቁጥር፡– ብ.ግ.ጨ.ወሶዩ/ገ/ማ/ድ-04/16 የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ገቢ ማስገኛ ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት ለካፍቴሪያዎችና ለተማሪዎች ቀለብ በአዲስ

ኤቴር አትክልትና ፍራፍሬ ንግድ አ/ማኅበር የ2016 ዓ.ም አንድ ቦክስ ፋይል አጠቃላይ የወጪ ገቢ ሒሳብ ብቃት ባላቸው የውጭ ኦዲተሮች ማሰራት ይፈልጋል

የኦዲት ሥራ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን ኤቴር አትክልትና ፍራፍሬ ንግድ አ/ማኅበር የ2016 ዓ.ም አንድ ቦክስ ፋይል አጠቃላይ የወጪ ገቢ ሒሳብ ብቃት

The Ministry of Education Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for Vehicles Office Equipment & Furniture for MOE and Cluster Universities

Invitation for Bids Capacity Development in the Field of Training for Health Care Specialists and Technicians MOE/KfW 2016 67 153/ICB-8/2024

Jigjiga University Sheik Hassen Yabare Comprehensive Specialized Hospital Needs to Procure Security Guard and Cleaning Service Lot Porter Service

Invitation to Bid Jigjiga University Sheik Hassen Yabare Comprehensive Specialized Hospital Needs to Procure the Different Services through Open Bidding

በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የመልካሳ ግብርና ምርምር ማዕከል አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች እና የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ዕቃዎች፣ አላቂ የመስክ፣ የፅዳትና የኤሌክትሪከ ዕቃዎች፣ አነስተኛ የእጅ መሳሪያዎች፣ የመስክ ኬሚካል እና የግብርና ግብዓቶች፣ የወርክ ሾፕ ዕቃዎች፣ የላብራቶሪ ኬሚካሎች እና የላብራቶሪ ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች እና ተጓዳኝ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የደንብ ልብስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid Lot 6 የደንብ ልብስ ግዥ Procurement Reference No: FHCE-NCB-G-0007-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification

Jigjiga University Sheik Hassen Yabare Comprehensive Specialized Hospital Needs to Procure the Different Office Furniture Through Open Bidding Method

Invitation to Bid Jigjiga University Sheik Hassen Yabare Comprehensive Specialized Hospital Needs to Procure the Different Office Furniture through Open