Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Dec 07, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠውስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ለመኖሪያ የሆነ ቤት፣ ለንግድ የሆነ ቤት እና ለኢንደስትሪ የሆነ ግንባታ በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Dec 07, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨ/ቁ ESP 52/2025 ከላይ በእርሱ እንደተጠቀስው ድርጅታችን የእናቶችና ሕፃናት ዘርፈ–ብዙ የልማት ድርጅት
የእናቶችና ሕፃናት ዘርፈ-ብዙ የልማት ድርጅት (ሜስሚዶ) ለተለያዩ ፕሮጀክት ትግበራዎች ይጠቀምባቸው የነበሩ የተለያዩ ቋሚ እቃዎች (ላፕቶፖች፣ ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ የፎቶኮፒ ማሽኖች፣ ስካነሮች፣ ሞተር ሳይክሎች፣ ቴሌቪዥኖች፣ ካሜራዎች፣ ብስክሌቶች፣ ስልኮች ወንበሮች እና የመሳሰሉት) በአገልግሎት ጊዜ ብዛት እና በተለያዩ ምክኒያቶች በመበላሸታቸው እቃዎቹን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Dec 07, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – 010/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት፣ B+G+6 እና G+4 ቅይጥ ህንፃ፣ B+G+14 የንግድ ህንፃ፣ ወርክሾፕ፣ የቡና ማቀነባበሪያ መጋዘን በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Dec 07, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን
ኦሮሚያ ባንክ መኖሪያ ቤት እና ተሽከርካሪ ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ እና የሠራተኞች ሰርቪስ ማመላለሻ ኪራይ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 01, 2025) ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ ለትምህርት ቤቶች አገልግሎት የሚውል የአካል ድጋፍ ቁሳቁስና የትምህርት መርጃ መሳሪዎች ግዥ፣ የሞንቶሶሪ የትምህርት መረጃ መሳሪዎች ኪት ግዥ፣ የሞንቶሶሪ ሸልፍ የቢሮ ወንበር ግዥ እና ኤሌክትሮኒክስ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 01, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 07/2018 በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ ለትምህርት ቤቶች አገልግሎት
የቦታው ስፋት 171 ካ/ሜ የሆነ የመኖርያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ሲሳይ ገ/ማርያም
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለሚያከናውናቸው የመንግድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውል ለማሽነሪና ተሽከርካሪ አገልግሎት የሚውል የተለያየ መጠን ያላቸውን ጎማ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጎማ ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት ለሚጠቀምባቸው የእቃና አገልግሎት ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር አ/አ/ከ/ግ/ስ/ኮ 01/2018 በአዲስ አበባ ከተማ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የበረኸት ወረዳ ገንዘብ ፅህፈት ቤት ያገለገሉ የተሽከርካሪ አካላት እና ብረታብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 01, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ግልፅ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የበረኸት
ElSewedy Cables Ethiopia Private Limited Company Invites All Interested and Eligible Bidders to Sell Used Vehicle MCV E-20 2009 of Company Property
Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation for Bid Used Vehicle MCV E-20 Bid No.
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር ለትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ የቤት መኪኖች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 01, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያ የሰነድ ቁጥር ጥቅ17/2018 ድርጅታችን መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር ለትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ በኤሌክትሪክ
የኢትዮጵያ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና የኤሌክትሪክ እቃዎች ግብአቶችን ግዢ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 004/18 የኢትዮጵያ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት