Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Jan 11, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 11, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ራሚስ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር (ፋይናንሲንግ) በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተጠቀሰውን ንብረት ባለበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ

ራሚስ ባንክ አ.ማ. በዋስትና የያዘዉን ንብረት ባለበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 11, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልጽ ሐራጅ (ጨረታ)

ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter(Jan 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል፡- ሎት አንድ የመጀመረያ ሕክምና መስጫ ሳጥን (First Aid Kit) በድጋሚ የወጣ፣ ሎት ሁለት የተጣራ ንቅል ስጋ

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የመጀመረያ ሕክምና መስጫ ሳጥን (First Aid Kit) እና የተጣራ ንቅል ስጋ የአንድ ኪሎ ዋጋ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች