Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ/ሎት001/2018 የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጅት የአደጋ መከላከያና የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በንግዱ ሥራ ዘርፍ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች መወዳደር
የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጅት የአደጋ መከላከያና የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ/ ሎት002/2018 የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጀት ኮምፒዩተር ከነፕሪንተር በጨረታ አውዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋሉ፡፡ ስለሆነም በንግዱ ሥራ ዘርፍ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ፡፡
የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጀት ኮምፒዩተር ከነፕሪንተር በጨረታ አውዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ /ሎት 003/2018 የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጅት ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በንግዱ ሥራ ዘርፍ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች መወዳደር
የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጅት ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የከለላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ፋስት ሙቪንግ የመኪና ስፔር ፓርት፣ ዓመታዊ የመኪና ስፔር ፓርት እና የቀላል መኪና ጎማ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 14, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የከለላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
Hawassa City Water Supply and Sewerage Service Enterprise Intend to Purchase Chemicals, of Sodium Hypochlorite (10% W/v) Adhere by Invites All Eligible Bidders to Participate in the Bidding.
Ethiopian Herald (Aug 14, 2026) RE-INVITATION FOR BID Bid No: NCB/HCWSSSE/HWM/04/2018 1. Hawassa City Water Supply and Sewerage Service Enterprise
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በምዕራብ አርሲ ዞን የኮፈሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ መ/ቤቶች የሚውል የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያዎችና ሌሎች የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ፈርኒቸሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 14, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በምዕራብ አርሲ ዞን የኮፈሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ሰመራ ቅ/ፅ/ቤት በሚገኘው ቅጥር ግቢ እና መጋዝን የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (የግንባታ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ የፈርኒቸር፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ የውሃ እቃዎች፣ ቦንዳዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 14, 2026) ዕቃዎችን ስመሸጥ የወጣ ግልፅየጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡ ሠመራ/ስተአ/003/2018 የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ሰመራ ቅ/ፅ/ቤት በሚገኘው ቅጥር ግቢ
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጋምቤላ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዝን የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (ፌሮ ብረቶች፣ ሴራሚኮች፣ ጎማዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የውሃ ዕቃዎች የሻወርና የመፀዳጃ ቤት ዕቃዎች እና ሌሎችም ተዛማጅ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 14, 2026) ዕቃዎችን ለመሸጥ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡ ጋምቤላ/ስተአ/003/2018 የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጋምቤላ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቅጥር
በአብክመ የከሚሴ ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በጽ/ቤቱ ሥር ለሚገኙ ለቄራ አገልግሎት ስራ ሱፐር ፋይበር 10,000 ሊትር ሮቶ /ውሃ ማጠራቀሚያ/ እቃ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 14, 2026) የግንባታ ማቴሪያል ግዥ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ የከሚሴ ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በጽ/ቤቱ ሥር
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ ሞቲቴ ፉራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2019 በጀት አመት የተለያዩ አላቂ ለቢሮ አገልገሎት የሚውል እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ ሞቲቴ ፉራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2019 በጀት አመት
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለወረዳው የሚያስፈልገውን የተለያዩ ግብዓት በግልፅ ጨረታ አወዳደድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 13, 2026) 1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02
Ambo University: Procurement of Disposal of Vehicles
Government (Aug 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/51e8595b-88ee-4ea2-9d5b-5f6d47758be1/open Lot Information