Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen(Feb 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዳ/ም/ኮ/ስ/ሆ/04/2018 የዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች ለመግዛት ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ተ.ቁ የጨረታ
የዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 14, 2026) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ የደ/ብርሃን መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በአጥር ግቢ ውስጥ በተለያየ ቦታ ላይ የሚገኝ ነጭ ባህር ዛፍ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ሎት 1 ነጭ
የደ/ብርሃን መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በአጥር ግቢ ውስጥ በተለያየ ቦታ ላይ የሚገኝ ነጭ ባህር ዛፍ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 14, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የደ/ብርሃን መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በመደበኛ በጀት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን እቃዎች መግዛት ይፈልጋል ፡፡ ሎት፡- የመኪና እቃዎች እና ጎማዎች ሎት 2. የፅዳት
የደ/ብርሃን መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የመኪና እቃዎች እና ጎማዎች፣ የፅዳት እቃዎች እና የአርት እቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 14, 2026) ለአራተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅ/ስራ ዩኒየን በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም
ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅ/ስራ ዩኒየን በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የሀረሪ መንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለሞዴል ት/ቤት ቁሳቁስ ግዥ የተለያዩ እቃዎችን በእስትራቴጂክ ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀረሪ መንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለሞዴል
The Benishangul Gumuz Regional State Bureau of Agriculture Invites Sealed Bids for the Construction of a G+4 Office Building.
Ethiopian Herald (Aug 06, 2026) Invitation to BidNational Competitive Bid (NCB) Name of Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Name
የጉለሌ ክ/ከ/የመድሀኒዓለም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የጨረታ ማስተከካያ አውጥቷል
Addis Zemen (Aug 06, 2026) ማስተከካያ ሐምሌ 25 ቀን 2018 ዓ/ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 19 ላይ የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት የእርሻ መሳሪያ ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሥርዓት መሰረት ገዝቶለት
ሀኪድ በኢትዮጵያ ከ2018 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሚቀጥሉት ሶስት ዓመታት የማህበሩን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 06, 2026) የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ በምዝገባ ሰርተፊኬት ቁጥር 6187 የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ተመዝግቦ የሚንቀሳቀሰው ሀገር
አዲስ ብርሃን ቅ/አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001/2018 አዲስ ብርሃን ቅ/አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች
ኤጂ ትራንስፖርት አ.ማ. (AG Transport S.C.) ለ2019 የበጀት ዓመት የሂሳብ ምርመራ (Audit) ሥራ ለማከናወን በፌዴራል መንግሥት ዕውቅና የተሰጠውን እና በሙያው ፈቃድ የተረጋገጠ የውጭ ኦዲተር በጨረታ ለመምረጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 06, 2026) የውጭ ኦዲተር ጨረታ ማስታወቂያ ኤጂ ትራንስፖርት አማ. (AG Transport S.C.) ለ2019 የበጀት ዓመት የሂሳብ ምርመራ
ኢትዮ ቴሌኮም በጨረታ ቁጥር 4286739 የተለያዩ የህግ ክፍል ሥልጠናዎችን ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም በጨረታ ቁጥር 4286739 የተለያዩ የህግ ክፍል ሥልጠናዎችን ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን
የሀረሪ ህዝብ ክልል መንግስት የቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የተለያዩ የግንባታ ስራዎችን በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩ ስራ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀረሪ ህዝብ ክልል መንግስት የቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስተራክሽን ኤጀንሲ የተለያዩ የግንባታ ስራዎችን