Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Nov 19, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት
ኦሮሚያ ባንክ በዋስትና የያዘዉን መኖሪያ ቤት ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Nov 19, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡GNE/33/2025 (ዘመናዊ የንብ ቀፎዎች እና ማገዶ ቆጣቢ ምጣዶች ግዥ) ጉድ ኔበርስ ኢትዮጵያ መንግስታዊ ያልሆነ ለትርፍ ያልተቋቋመ በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን፣
ጉድ ኔበርስ ኢትዮጵያ ዘመናዊ የንብ ቀፎዎች እና ማገዶ ቆጣቢ ምጣዶች ግዥ ለማቅረብ ይፈልጋል
Reporter(Nov 19, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የሕትመት ውጤቶች የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የሕትመት ውጤቶች በግልፅ ጨረታ ቁጥር008/2018 አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል።
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የሕትመት ውጤቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ (NCB 002/2018) የለደግ ሚድዋይፈሪ ኮሌጅ የተለያዩ እቃዎች ግዥ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የለደግ ሚድዋይፈሪ ኮሌጅ የተለያዩ እቃዎች ግዥ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ