Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቂርቆስ ከ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የፈለገ ህይወት ጤና ጣቢያ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለ2ኛ ዙር የተለያዩ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ ኤሌትሮኒክስ እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የፎቶ ኮፒ ማሽን፣ የኮምፒዩተር፣ የፕሪንተር ሰርቪስና ጥገና አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምገባ ኤጀንሲ የተለያዩ አይነት የአገልግሎቶች እና እቃ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 20, 2026) 2ኛ ዙር የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጨረታ መለያ ቁጥር፡- አ/አ// አስ ምገባ ኤጀንሲ

The Ethiopian Agricultural Transformation Institute-Tigray Agricultural Transformation Center (TATC) Invites Sealed Bids for the Supply and Delivery of Various Goods Across Six Lots

Ethiopian Herald(Feb 20, 2026) INVITATION FOR BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia. Organization: Ethiopian

በአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሌጅ የሠልጣኞች የመመረቂያ መጽሔት ህትመት አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 20, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር AAPC 003/18 በአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ የአዲስ አበባ

የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ ለሚገናባው ለአዊ ብሄ/ዞን ከፍ/ፍ/ቤት ግንባታ ፕሮጀክት Supply and Fix Auditorium Chair & Ashlary Stone Wall Cladding to External Wall Surface አቅርቦትና ገጠማ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማስራት እና ለመግዛት ይፈልጋል

የደቡብ ምዕራብ ኢት/ያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ዳውሮ ዞን ታርጫ ማረሚያ ተቋም በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለሕግ ታራሚዎች ቀለብ አገልግሎት የሚውል ባልትና ውጤቶች እና የተቋሙ ሠራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት የሚውል የመኪና ኪራይ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

ስፋቱ 58.71 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 20, 2026)  የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ /ባለመብት አቶ ከበደ ኩማ እና የፍ/ባለዕዳ መሠረት ገብያው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት 200 ካሜ ቦታ ላይ የሚገኘውን ቤት መሽጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 20, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ ከሣሽ 1ኛ/ አቶ አሸብር መሉጌታ 2ኛ አቶ ዮናስ እሸቱ እና በአፈ

የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት ለመምሪያውና ለተለያዩ የስራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋሉ