Re-Invitation Tenders in 2021
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ኤረር የገበሬዎች ኃ.የተወሰነ የህብረት ሥራ ዩኒየን አዳዲስ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅኅፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ የግብርና ማሽነሪ መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 13, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አዳዲስ የቢሮ ዕቃዎች፤ የፅኅፈት መሳሪያዎች፤ የደንብ ልብስ፤ የፅዳት እቃዎች፤ የተሽከርካሪ
አፄ ቴዎድሮስ አፀደ ህጻናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም ለተለያዩ የስራ ክፍሎች የሚሆኑ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 13, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታው መ/ቁጥር 29/2018 ዓ.ም አፄ ቴዎድሮስ አፀደ ህጻናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
በኢሉአባቦራ ዞን ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ልማት ትብብር የዳሪሙ ወረዳ ቴ/ሙያ እና ትምህርት ስልጠና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ዕቃዎችን በ2019 ዓ.ም የበጀት ዘመን ለስልጠና፣ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢሉአባቦራ ዞን ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ልማት ትብብር የዳሪሙ ወረዳ ቴ/ሙያ እና ትምህርት ስልጠና
በጋሞ ዞን የቦረዳ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በጋሞ ዞን የቦረዳ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ እና
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌከትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ ዕቃዎችንና እና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 13, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03-2019 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ
Geological Institute of Ethiopia፡ Procurement of Stationery Materials
Government (Aug 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4e405b35-480d-41f0-a94d-9408707b6756/open Lot Information
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ አርሲ ዞን የኮኮሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ለሚኘት ባለበጀት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዓይነት ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድረው ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፦ B_6/941/2018 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ አርሲ ዞን የኮኮሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ
The Ethiopian Engineering Corporation (EEC) Invites Eligible Bidders for the Supply and Installation of an Integrated Video Surveillance System at EEC HQ Turnkey and a Data Server.
Ethiopian Herald (Aug 13, 2026) INVITATION FOR BID No. NCB/EEC/003/19 & NCB/EEC/004/19 The Ethiopian Engineering Corporation (EEC), interested bidders to
በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በወረጃርሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓ.ም. የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ እቃዎችን፣ የደንብ ልብስ አልባሳትን፣ የመኪና ጎማዎችን የተለያዩ ኮምፒውተሮችን፣ ላፕቶፖችን የኤለክትሮኒክስ እቃዎችን እና ጥቃቅን የቢሮ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በወረጃርሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓ.ም