Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter(Feb 15, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ እና በድጋሚ የወጣ የሀራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0005/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 90/97 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡
ዳሸን ባንክ አ.ማ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገንዘብ ቢሮ ለቢሮ ሥራ አስፈላጊ የሆነ የኤሌክትሮኒክስ (የአዳራሽ sound system) ዕቃዎችን እና ፅዳት ዕቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ ሕጋዊ
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገንዘብ ቢሮ የኤሌክትሮኒክስ (የአዳራሽ Sound System) ዕቃዎችን እና ፅዳት ዕቃዎች ግዥ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የንብረት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የኤስጂቢ ደብሊው አጠቃላይ ንግድ አክሲዮን ማህበር የጻረክተሮች ቦርድ በማህበሩ ጠቅላላ ጉባኤ በተሰጠው ስልጣን መሠረት 1. በአዲስ አበባ ከተማ በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ
ኤስ.ጂ.ቢ.ደብሊው አጠቃላይ ንግድ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Oromia State University: Procurement of Electric Materials
Government(Feb 19, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/b13a3549-936b-444a-b04c-6e3e41c669f7/open Invitation to Bid
አዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ኢንጀክሽን ፓንፕ ጥገና ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Feb 19, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/4221809c-c481-47c9-bf79-aadfd9621609/open Invitation to Bid
Ethiopian Customs Commission Procurement የሰራተኞች ደንብ ልብስ እና የደህንነት መከላከያ እቃዎች ግዥ /Kombolcha Customs Branch/
Government(Feb 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/e2182f08-e69b-48fd-9243-0ba0f69c067b/open Reference
የደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መንግስት ዳውሮ ዞን ቶጫ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የህንፃ ጥገናና ግንባታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገንና ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 19, 2026) ግልጽ የህንፃ ጥገናና ግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መንግስት ዳውሮ ዞን ቶጫ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በHCO
በየካ ክ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽህፈት ቤት በተለያዩ መረጃዎች ለሚያሰራቸዉ ግንባታዎች የግንባታ ቁጥጥር የኮንትራት አስተዳደር እና የዲዛይን ማሻሻያ ስራዎች በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ አማካሪዎችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 19, 2026) የግንባታ አማካሪ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር የካ/ዲ/ገ/ስ/ጽ/ቤት002/2018ዓ.ም በየካ ክ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት በተለያዩ መረጃዎች ለሚያሰራቸዉ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውሉ የሀገር ባህል ቀሚሶችን ከአምራች ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር -SSNI-7603 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውሉ የሀገር ባህል ቀሚሶችን ከአምራች
የመልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መስርያ ቤቶች የተለያዩ የጽሕፈት መሳርያዎች፣ የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ የመኪና ጎማዎች፣ ፈርኒቸሮችና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 19, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ሁለተኛ ዙር የወጣ የጨረታ ቁጥር 10/2018 የመልካ ኖኖ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፣ የመገናኛ መሳሪያ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ዓይነት ጫማዎች፣ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል አካላትና መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 27/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ት/ጽ/ቤት
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ አልባሳት ጫማ፣ የቤት ዕቃ፣ እስፔርፓርት፣ ምግብ ነክ፣ ኮንስትራክሽን፣ የፅዳት ዕቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 19, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ የቤት ማስዋቢያ አልባሳት ጫማ፣ የቤት