Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Oct 14, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ1 ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/b1cfd0e7-c8e2-44cd-835b-2170a0e5dd28/open Invitation for Bid የፎቶ ካሜራ በድጋሚ የወጣ ግዥ-2018 Lot Information Procurement Reference
የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የፎቶ ካሜራ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 14, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 002/2018 የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት መንገዶች ባለሥልጣን ዋና መ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች እና ጥገና ጽ/ቤቶች ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት መንገዶች ባለሥልጣን ዋና መ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች እና ጥገና ጽ/ቤቶች ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ሥራዎች አገልግሎት የሚውሉ ገልባጭ መኪናዎችን ለመከራየት እንዲሁም የተለያዩ ማሽነሪዎችን ማለትም ዶዘር፣ ግርደር፣ ኤክስካቫተር እና ሎደር በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 13, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Oct 13, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመከፈላቸው ተቋሙ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ፀደይ ባንክ (አ.ማ.) መኖሪያ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ.) ለአቶ ጌታቸው አባት ስሰጠጡ ብድር በዋስትና የያዛቸውን በሰንጠረጁ የተዘረዘሩ መኖሪያ ቤቶችን በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሸሻስጡ
ሎኒ የበጎ አድራጎት ድርጅት በ2016 በጀት ዓመት የውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Ref no. LCO/00014/24የውጭ ኦዲተርን በተመለከተ የወጣ ጨረታ ፣ ድርጅታችን ሎኒ የበጎ አድራጎት ድርጅት በ 2016 በጀት ዓመት የውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ማሰራት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎችን በሐራጅና ግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
ዲላ ዩኒቨርሲቲ የወፍጮ ቤት ዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የወፍጮ ቤት ዕቃ ግዥ ፍላጎት Procurement Reference No: DU-NCB-G-0020-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ ምንጣፍና ማጋረጃ፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የመኪና ጥገና የእጅ ዋጋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በመስኩ ከተሰማሩ ነጋዴዎች ዕቃዎችን ለመግዛትና ተሽከርካርዎችን ማሰራት ይፈልጋል
ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ግልፅ 01/2017 የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ ሎት 1 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች
አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ.) የተለያዩ ዓይነት ኦሪጅናል የፕሪንተር ቶነር ካርትሪጅ (ቀለም) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ጨረታ ቁጥር 02/2017የፕሪንተር ቶነሮ ካርትሪጅ (ቀለም) ግዥ ግልጽ ጨረታማስታወቂያ አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) የተለያዩ ዓይነት ኦሪጅናል የፕሪንተር ቶነር ካርትሪጅ (ቀለም)
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት መገናኛ መሣሪያዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች የመኪና መለዋወጫዎች፣ ምግብ ነክ፣ ባለ 10 ሊትር ባዶ ጀሪካን፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች አንድ SHACAN DUMP TRUCK ገልባጭ መኪና በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣
Support for Sustainable Development (SSD) Invites Audit Firms to Be Appointed as External Auditors and Audit the Books of the Accounts of SSD for the Fiscal Years 2024, 2025, and 2026.
SUPPORT FOR SUSTAINABLE DEVELOPMENT (SSD)CALL FOR EXTERNAL AUDIT SERVICES FOR THE PERIOD 2024 – 2026 Bid Closing Date: August 30,
የጅማ ግብርና ምህንድስና ምርምር ማዕከል ለ2017 ዓ/ም የበጀት ዘመን የሚውል የፅዳት እቃ፤ የጽህፈት መሣሪያ፤ የወርክሾፕ አላቂ ብረታብረትና ሌሎች የምርምር እቃዎች እና የሰራተኛ ደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጅማ ግብርና ምህንድስና ምርምር ማዕከል ለ2017 ዓ/ም የበጀት ዘመን የሚውል የፅዳት እቃ፤ የጽህፈት መሣሪያ፤ የወርክሾፕ አላቂ ብረታብረትና