Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Oct 10, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመጀመሪያ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር፡–ሲ/መ/ባ/003/2018 የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ለመንገድ ግንባታ ጥገና ፕሮጀክት

የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ለመንገድ ግንባታ ጥገና ፕሮጀክት ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነሎደሩ አቅራቢዎችን ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 10, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያየግልጽ ጨረታ ቁጥር 014፣ 015፣ 016፣ 017/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 10, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  ድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር፡-ሲ/መ/ባ/012/2018የማሽን ኪራይ አገልግሎት ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ

የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2018 በጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ የመንገድ ግንባታ ሥራ ለማሠራት የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 10, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  ድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር፡-ሲ/መ/ባ/03/2018 በሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን ለዳዬ ዲስትሪክት ጽ/ቤት

በሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን ለዳዬ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች እና ለሚጠገኑ መንገድ ጥገና መስመሮች ላይ አገልግሎት የሚውል የውሃ ቦቲ መኪናዎችን ለመከራየት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Endometrin Vaginal 100 Mg Tab of 21 Tablets for IVF Center of St. Paul Hospital New

The Jigjiga University Sheik Hassen Yabare Comprehensive Specialized Hospital Needs to Procure the Medical Supply

Invitation to Bid Procurement Reference number: JJU/SHYRH/NCB/001/2016 E.C The Jigjiga University Sheik Hassen Yabare Comprehensive Specialized Hospital needs to procure

ሀዋሳ ከተማ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የግዢና ፋይናንስ ባለሞያዎች እና ለማናጅመንት አባላቱ በአለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት (IFRS) አዘገጃጀት ዙሪያ ስልጠና በመስጠት በትግበራ ወቅት የድጋፍና ክትትል ለሚያደርጉና ከዚሁ ጋር ተያይዞ ወቅቱን የሚዋጅ የፋይናንስ መመሪያ ማዘጋጀት ለሚችሉ ለአማካሪ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ በመጋበዝ ማሰራት ይፈልጋል

ትረስት የውስጥ ደዌ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ አ.ማ የ2015 እና የ2016 ዓ.ም ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን ትረስት ጋስትሮኢንተሮሎጂ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ አ.ማ የውስጥ ደዌ ህክምና አገልግሎት እየሰጠ ያለ ድርጅት ነው። ከዚህ በታች ያሉ መስፈርቶችን የሚያሟሉ

ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት ሽፍሻፊ ወረቀት ፣ ቁርጥራጭ ወረቀት ፣ ኮር ፣ ፕሬስ ላይን በርሜል ፣ ፊክሰር ፣ አገልግሎት የሰጠ ፊልም ፣ ኔጌቲቭ ፊልም ፣ የተፈጨ ወረቀት ፣ አገልግሎት የሰጠ ፕሌት ፣ ከየክፍሉ የሚወጡ ወረቀቶች ፣ ትንሽና ትልቅ የቀለም ቆርቆሮዎች ፣ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የገርጂ ሶስት (3) የጋራ መኖርያ ቤት ህ/ስ/ማህበር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 የሚገኝ ለግንባታ ስራ የአፈር ምርመራ ለማሰራት እና የውኃ አቅርቦት ስርዓት ማሻሻያ ስራ የግንባታ ክትትል እና የንድፍ ክለሳ አገልግሎት ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ 1. የገርጂ ሶስት (3) የጋራ መኖርያ ቤት ህ/ስ/ማህበር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 የሚገኝ ለግንባታ ስራ የአፈር ምርመራ

ዳሸን ባንክ የንግድ ቤት ሐራጅ ማስታወቂያ

የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሀራጅ ቁጥር ዳባ/ደዲ/0603/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ /አስያዥ

ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ለመሸጥ ለሶስተኛ ጊዜ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/028/2016 ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ

በአርሲ ዞን የዲገሉና ጢጆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2017 ዓ.ም በጀት የቢሮ ፈርኒቸሮች ፣ የፅዳት የፅህፈት መሣሪያና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ፣ የኤሌክሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች ፣ የተለያዩ የቴክኒከና ሙያ የስልጠና ዕቃዎች ፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድረው መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁ-01/2017 በአርሲ ዞን የዲገሉና ጢጆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2017 ዓ.ም በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች ፣ የቢሮ