Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Oct 05, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 002/2018 ዓ.ም የጥበብ እድገት ቅ/አ/አ/መ/ደ/ ት/ቤት የ2018 ዓ/ም የ2ኛ
የጥበብ እድገት ቅድመ አንደኛና አንደኛ መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ቋሚ እና አላቂ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 04, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፦ ሲ/መ/ባ/0/014/2018 መ/ቤታችን በሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን የዳዬ ዲስትሪክት
የሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን የዳዬ ዲስትሪክት ጽህፈት ቤት በሥሩ ለሚተዳደሩ መንገድ ግንባታና ጥገና ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ አይሱዙ፣ ደብልጋቢና፣ ሚኒ ጋቢና እና ሚኒባስ መኪናዎችን ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 05, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የዱቤ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ አዲስ ፋና ጠቅላላ ሸቀጣ ሸቀጥና ሆቴሎች ንግድ አክሲዮን ማህበር
አዲስ ፋና ጠቅላላ ሸቀጣ ሸቀጥና ሆቴሎች ንግድ አክሲዮን ማህበር የዳክዬ የላባ ትራስ በዱቤ መግዛት ይፈልጋል
Government(Oct 03, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ1 ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/e6ce1428-bc6c-45f8-924c-555cc8ee7906/open Invitation for
ዲላ ዩኒቨርሲቲ የመኪና መለዋወጫ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኦሞናዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ አላቂ እና ቋሚ፣ስቴሽነሪ፣የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣የመንግስት ሠራተኞች ደንብ ልብስ፣የጽዳት ዕቃዎች፣የተለያዩ ሞተር ሳይክሎች፣የመኪና እና ሞተር ሳይክል ጎማ፣የሕንፃ መሳሪያ እቃዎችን፣የተለያዩ የቢሮ እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኦሞናዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው መ/ቤቶች የተለያዩ አላቂ እና ቋሚ፣ ስቴሽነሪ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመንግስት ሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የጽዳት
በምስራቅ ሸዋ ዞን ዮጉምቢቹ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የደንብ ልብሶች ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች እና አላቂና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣የጽዳት ዕቃዎች፣የተለያዩ የመኪና ዕቃዎች እና ጎማዎች የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸሮች፣የተለያዩ ለቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ስልጠና ተቋም መገልገያ የሚሆኑ ዕቃዎችን በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በምስራቅ ሸዋ ዞን ዮጉምቢቹ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚያገለግሉ የተለያዩ፡– የደንብ ልብሶች፣
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የሆኑ በቁርጥራጭ (SCRAP) መልክ የሚወገዱ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የሆኑ በቁርጥራጭ (SCRAP)
የንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመበት አቶ ገ/ወልድ ደምሴ እና በፍ/ባለዕዳ እነ በላይ ቦጋለ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ መብራት ወ/ማሪያም እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ስዩም ማሞ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ
የቶሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም በወረዳው ለሚገኙት የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣አላቂ ዕቃዎች እስቴሽነሪ፣የመኪና ጎማዎች፣የፅዳት እቃዎች፣የደንብ ልብስ ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ ቁጥር 01/2017 የቶሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም በወረዳው ለሚገኙት የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ቋሚ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ማሞ ኃ/ጊዮርጊስ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ዘወድነሽ እንዳለ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ጥቁር ቀለም 2 ጋሎን፣ነጭ ቀለም 4 ጋሎን እና አኳራጅ (ቀለም መበጥበጫ) 10 ሊትር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ጥቁር ቀለም 2 ጋሎን ነጭ ቀለም 4 ጋሎን እና አኳራጅ (ቀለም መበጥበጫ)10 ሊትር Lot Information Procurement Reference
ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ አ.ማ. የተለያዩ የጽሕፈት እና የጽዳት እቃዎች ፣ የሰራተኛ ደንብ ልብስ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– Gada/NCB/03(2017) ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ አ.ማ. የተለያዩ የጽሕፈት እና የጽዳት እቃዎች ፣ የሰራተኛ ደንብ ልብስ በዘርፉ