Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ሰመራ ቅ/ፅ/ቤት በሚገኘው ቅጥር ግቢ እና መጋዝን የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (የግንባታ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ የፈርኒቸር፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ የውሃ እቃዎች፣ ቦንዳዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጋምቤላ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዝን የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (ፌሮ ብረቶች፣ ሴራሚኮች፣ ጎማዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የውሃ ዕቃዎች የሻወርና የመፀዳጃ ቤት ዕቃዎች እና ሌሎችም ተዛማጅ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በአብክመ የከሚሴ ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በጽ/ቤቱ ሥር ለሚገኙ ለቄራ አገልግሎት ስራ ሱፐር ፋይበር 10,000 ሊትር ሮቶ /ውሃ ማጠራቀሚያ/ እቃ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 14, 2026) የግንባታ ማቴሪያል ግዥ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ የከሚሴ ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በጽ/ቤቱ ሥር

የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ ሞቲቴ ፉራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2019 በጀት አመት የተለያዩ አላቂ ለቢሮ አገልገሎት የሚውል እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ ሞቲቴ ፉራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2019 በጀት አመት

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለወረዳው የሚያስፈልገውን የተለያዩ ግብዓት በግልፅ ጨረታ አወዳደድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Ambo University: Procurement of Disposal of Vehicles

Government (Aug 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/51e8595b-88ee-4ea2-9d5b-5f6d47758be1/open Lot Information

Messebo Cement Factory PLC (MCF PLC) Invites Eligible Bidders for the Supply of Various ICT Services and CCTV Camera Accessories.

Ethiopian Herald (Aug 14, 2026) INVITATION FOR BID RETENDER NO. 89/2018 Messebo Cement Factory PLC. (MCF PLC) invites eligible bidders

ሜልባ ፕሪንቲንግ፣ ፐብሊሺንግና ፓኬጂንግ አ.ማ. በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለህትመት ማሽን የሚያገለግሉ ቀለሞችን ኬሚካሎችን ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡ ሜልባ/ብ/ግ/ጫ/002/2019 ሜልባ ፕሪንቲንግ፣ፐብሊሺንግና ፓኬጂንግ አ.ማ. በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለህትመት ማሽን

በአዲስ ከተማ ጤና ጣቢያ የ2019 በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 13, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ 001 በአዲስ ከተማ ጤና ጣቢያ የ2019 በጀት አመት በአዲስ ዘመን