Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Sep 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ቋሚ ንብረቶች
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ 3 የተለያየ ስፋት ያላቸው መጋዘኖች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Sep 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቅያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎች ላበደረው ብድር ብድሩ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ላበደረው ብድር ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው የመንግስት አካል ያስመዘገባቸዉን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ብድር እዳዉ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
Addis Lessan(Sep 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የአንደኛ ዙር የንግድ ቤት ኪራይ ጨረታ ውጤት ይፋ ስለማድረግ፤ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ የአንደኛ ዙር የንግድ ቤት ኪራይ ጨረታ ውጤት ይፋ አድርጓል
Addis Zemen(Sep 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ ሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
መቅደላ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግል ማህበር ለመሳሪያዎች አገልግሎት የሚውል የሀይወንዳይ-320lc 7/Hyundai 320lc-7/ኤክስካቫተር ሙሉ ጥገና በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ማስጠገን ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ መቅደላ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግል ማህበር ለመሳሪያዎች አገልግሎት የሚውል የሀይወንዳይ– 320lc-7/Hyundai320lc-7/ኤክስካቫተር ሙሉ ጥገና ከዚህ በታች በተገለጸው ዝርዝር መግለጫ መሰረት
የምሥራቅ ወለጋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ለነቀምቴ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ተኝተው ለሚታከሙ ሕሙማን የበሰለ ምግብ ለማቅረብ ፍቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የምሥራቅ ወለጋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ለነቀምቴ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ተኝተው ለሚታከሙ ሕሙማን የበሰለ ምግብ
የቦሌ ክፍለ ከተማ ዋና ሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን የተለያዩ ዕቃዎችን አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ለማሰራት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም የቦሌ ክፍለ ከተማ ዋና ሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ከዚህ በታች
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለድሬዳዋ ፌደራል ፈጥኖ ደራሽ ፖሊስ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የSupply and Fix Suspended Ceiling ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/SF/69/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለድሬዳዋ ፌደራል ፈጥኖ ደራሽ ፖሊስ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የ Supply and Fix
የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ሃብት ማመንጨት ኢንተርፕራይዝ መገዘዝ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ የተቀነባበረ የእንሰሳት እና የዶሮ መኖ (ለወተት ላሞች፣ ለጊደሮች እና ለጥጆች) እና የኦዲት አገልግሎት የአቅርቦትና የአገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ሃብት ማመንጨት ኢንተርፕራይዝ መገዘዝ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱትን የአቅርቦትና የአገልግሎት ግዥ
በኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥ ዳይሬክቶሬት በኢትዮጵያ የወጣውን የጥራት መስፈርት የሚያሟሉ አንደኛ ደረጃ የበለፀገ የዳቦ ዱቄት(Fortified Wheat Flour)፣ሩዝ፣ፓስታና ማካሮኒ፣የፎም ፍራሽ ትራስ፣የብርድ ልብስ፣አንደኛ ደረጃ መደበኛ የቤት ክዳን ቆርቆሮ፣የግድግዳና ቆርቆሮ ሚስማር፣የአርማታ ብረት፣የግድግዳ ቀለም፣የልብስ ማጠቢያ ሳሙና፣ፈሳሽ የልብስ ማጠቢያ ሳሙና እና የፕሪንተር ወረቀት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሸቀጥ ግዥ ጨረታ (ቁጥር 001/2017) በኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥ ዳይሬክቶሬት በኢትዮጵያ የወጣውን የጥራት መስፈርት የሚያሟሉ፣ 1.
የኦሞናዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ አላቂ እና ቋሚ፣ስቴሽነሪ፣የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣የመንግስት ሠራተኞች ደንብ ልብስ፣የጽዳት ዕቃዎች፣የተለያዩ ሞተር ሳይክሎች፣የመኪና እና ሞተር ሳይክል ጎማ፣የሕንፃ መሳሪያ እቃዎችን፣የተለያዩ የቢሮ እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኦሞናዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው መ/ቤቶች የተለያዩ አላቂ እና ቋሚ፣ ስቴሽነሪ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመንግስት ሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የጽዳት
በምስራቅ ሸዋ ዞን ዮጉምቢቹ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የደንብ ልብሶች ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች እና አላቂና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣የጽዳት ዕቃዎች፣የተለያዩ የመኪና ዕቃዎች እና ጎማዎች የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸሮች፣የተለያዩ ለቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ስልጠና ተቋም መገልገያ የሚሆኑ ዕቃዎችን በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በምስራቅ ሸዋ ዞን ዮጉምቢቹ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚያገለግሉ የተለያዩ፡– የደንብ ልብሶች፣
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የሆኑ በቁርጥራጭ (SCRAP) መልክ የሚወገዱ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የሆኑ በቁርጥራጭ (SCRAP)