Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Fortune(Oct 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION TO BID INTERNATIONAL COMPETITVE BIDDING (ICB) Procurement Reference Number Re-Bid AB/IT/05/2025/26 1. Awash Bank S.C.
Awash Bank S.C. Invites Technically Competent and Commercially Competitive Bidders for the Implementation of DEVSECOPS Culture and Tools
Addis Zemen(Oct 11, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ጨረታ ማስታወቂያ ዋ/ዩ/ን/ኢ/መ/መ/ ሆስፒታል የሆስፒታሉ ጤና ሳይንስ ከሌጅ በድጋሚ የወጣ 1ኛ ሎት1 የጨረታ መላያ ቁጥር
ዋ/ዩ/ን/ኢ/መ/መ/ ሆስፒታል የሆስፒታሉ ጤና ሳይንስ ከሌጅ በድጋሚ የወጣ ለሠራተኞች ማመላለሻ ሰርቪስ የመኪና ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 11, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሱቅ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ማዕድን፣ ኮርፖሬሽን የተለያዩ መጠን(size) ያላቸውን በዋናው መስሪያቤት የሚገኙ
የኢትዮጵያ ማዕድን፣ ኮርፖሬሽን የተለያዩ መጠን(size) ያላቸውን በዋናው መስሪያ ቤት የሚገኙ ሱቆችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 11, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ግዥ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር፡ ጉ/ክ/ከ/ዋ/ስ/አስ/ፋ/ጽ/ቤት ግዥ ቡድን 03/2017 ዓ.ም
በጉለሌ ክ/ከተማ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የዕቅድ ማስፈፀሚያ የሚውሉ የአገልግሎት ግዥ የመኪና ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Coffee and Tea Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Water
Invitation to Bid Lot 12 Procurement of Water Procurement Reference No: ECTA-NCB-G-0001-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
በአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት ለህክምና ተማሪዎች የተለያዩ የመመረቂያ ጋዎኖች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ስፌት ከነ ጨርቁ ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት ለህክምና ተማሪዎች የተለያዩ የመመረቂያ ጋዎኖች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ስፌት ከነ ጨርቁ ማሰራት
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 በካራ ቆሬ አፀደ ህፃናት እና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2017 ዓ.ም የስራ ዘመን የቢሮ መገልገያዎችና የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድር መገዛትና ማሰራት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 በካራ ቆሬ አፀደ ህፃናት እና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2017 ዓ.ም
የሀዋሳ ማዕከላዊ ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች የምግብ ማብሰያ የሚሆን ማገዶ እንጨት በዘርፉ ከተሠማሩ ነጋዴዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ማዕከላዊ ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች የምግብ ማብሰያ የሚሆን ማገዶ እንጨት በዘርፉ ከተሠማሩ ነጋዴዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ
በቤ/ጉ/ክ/መ/ የማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የካማሺ ዞን ማ/ቤቶች መምሪያ በህግ ጥላ ስር ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች የስድስት ወር (6) የምግብ ፍጆታ እና የወጥ ማጣፈጫዎች ዕቃዎችን አወዳድሮ ግዥ መፈረም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር – 001/2017 ዓ.ም በቤ/ጉ/ክ/መ/ የማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የካማሺ ዞን ማ/ቤቶች መምሪያ በህግ ጥላ ስር ለሚገኙ የህግ
የካ ተራራ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ደጋፊ የስራ ሂደት የተለያዩ እቃዎችን በ1ኛ ዙር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 117/2017 የካ ተራራ ቅድመ አንደኛ፣አንደኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ደጋፊ የስራ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ዝርዝራቸው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘ የስራ ዝርዝር (Specification) መሰረት የFire Pillar & Hose Box አቅርቦት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/SM/83/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ዝርዝራቸው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘ
Ethiopian Sugar Industry Group Invites Sealed Bids from Interested Eligible & Qualified National Bidders for Machinery Rental Service
INVITATION TO BID OPEN NATIONAL COMPETITIVE BIDDING Re-Tender No. LP/OT/08/SIG/2016/17 1. Ethiopian Sugar Industry Group invites sealed bids from interested
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የወረዳ 2 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በስሩ ለሚገኙት የተለያዩ ጽ/ቤቶች መገልገያ የሚሆኑ ዕቃዎችን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-01/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የወረዳ 2 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በስሩ