Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Oct 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/2140d9b4-cab7-4865-a8ba-2be3498ba4bf/open
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ለአንድነት ፓርክ የተለያዩ LED Light ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ኢኢግልድ 004/2018 ለድርጅታችን የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጀት (ኢኢግልድ) የfortigate Firewall Software License እድሳት ግዥ Configuration እና ስልጠና የአገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Oct 21, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/369cfcad-3e6a-4abb-8848-213bc5264a39/open Invitation for Bid Lot 140 ለአንድነት ፓርክ የወረቀት ማስወገጃ ማሽን በድጋሚ የወጣ
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ለአንድነት ፓርክ የወረቀት ማስወገጃ ማሽን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Reporter(Oct 19, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1197/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች
ኦሮሚያ ባንክ የተለያዩ ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የጽህፈት መሣሪያ፣ ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማ እና የፈርኒቸር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን የጽህፈት መሣሪያ ሌሎች አላቂ ዕቃዎች የመኪና ጎማ የፈርኒቸር
በቄለም ወለጋ ዞን የየማሎጊ ወለል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች እንዲሁም የደንብ ልብስ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በቄለም ወለጋ ዞን የየማሎጊ ወለል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት በወረዳው ለሚገኙ 13 ሴክተር መሥሪያ ቤቶች ለሚገዙ ቋሚ
Sidama Construction Works Corporation Invites Qualified and Eligible Suppliers and Manufacturers to Provide an Offer for the Supply of Construction Material
Invitation for Bids Tender No. SCWC RE- NCB 06/2024 Sidama Construction Works Corporation invites qualified and eligible suppliers and manufacturers
በፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ሥር በሚገኙ የተለያዩ የስራ ክፍሎች አገልግሎት ሠጥተው ተመላሽ የተደረጉ የቢሮ ዕቃዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች እና የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር አ/ዕ/ሽ 01/2017 በፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ሥር በሚገኙ የተለያዩ የስራ ክፍሎች አገልግሎት ሠጥተው ተመላሽ የተደረጉ የቢሮ ዕቃዎች፣ የግንባታ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለቦንጋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሪክ ኬብል ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው ቴክኒካል መስፈርት መሠረት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የኤሌክትሪክ ኬብል ስመግዛት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ኢግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/03/2017 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለቦንጋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሪክ ኬብል ከጨረታ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፍትህ ቢሮ የሚገለገልባቸው መኪናዎች ለአንድ ዓመት በሚቆይ ኮንትራት በሀላባ ከተማ ለማስጠገን ይፈልጋል
የተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፍትህ ቢሮ የሚገለገልባቸው መኪናዎች ለአንድ ዓመት በሚቆይ ኮንትራት በሀላባ ከተማ
ራዕይ የሕፃናት እና ቤተሰብ ልማት ማህበር በጎ አድራጎት ኤዲተር አወዳድሮ በመቅጠር የ2016 ዓ.ም የድርጅቱን ሂሳብ ለማሠራት ይፈልጋል
ማስታወቂያ ለሕጋዊ ኦዲተሮች ራዕይ የሕፃናት እና ቤተሰብ ልማት ማህበር በጎ አድራጎት ኤዲተር አወዳድሮ በመቅጠር የ2016ዓ.ም የድርጅቱን ሂሳብ ለማሠራት ይፈልጋል። ኦዲተሩ
በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ በወረዳ 02 አስተዳደር ቡርቃ ቦሪ የመ/ደ/መካከለኛ እና አሶሳ ቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት የፅዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የደንብ ልብስና የሕክምና ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል
የግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001 የፅዳት ዕቃዎች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ቋሚ ዕቃዎች የጽሕፈት መሣሪያዎች የደንብ ልብስና የሕክምና ዕቃዎች በዚህ መሰረት
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የትኬት ወረቀት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ግ.ጨ.ቁ 01/2017 የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አቅርቦት ፍላጎት ካላቸው የሃገር ውስጥ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ