Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Dec 25, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/fcdcbd81-8650-4c4e-b174-ed15bcbbc20a/open Lot Information
ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ: የማባዣ ማሽን ቀለምና ማስተር ግዥ በድጋሚ የወጣ (BiT) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Dec 24, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f1a5fb83-e3bb-4a91-b9c7-929fa90d2314/open Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0042-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሜ የወጣ የብሮ መጋረጃ
BONGA UNIVERSITY፡ በድጋሜ የወጣ የብሮ መጋረጃ ግዥ
Reporter(Dec 24, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ሐምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ በድጋሚ የወጣ አስቸኳይ የጨረታ ማስታወቂያ ሐምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ በወሊድ ወቅት ችግር የሚገጥማቸውን እናቶች ከስድሳ አመታት በላይ የነፃ ሕክምና
ሐምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ በሐምሊን የአዋላጅ ነርሶች ት/ቤት የ REGISTRAR SYSTEM ለመዘርጋት እንዲቻል በመስኩ አቅም ያላቸውን ሕጋዊ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Reporter(Dec 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 14/2018 በ2018 በጀት ዓመት በሚያካሂዳቸው ለሀገር ውስጥ ውድድሮች አገልግሎት ላይ የሚውሉ
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 14/2018 በ2018 በጀት ዓመት በሚያካሂዳቸው ለሀገር ውስጥ ውድድሮች አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያየ መጠን ያላቸውን ደረጃውን የጠበቀ የሜዳሊያ፣ የዋንጫ እና ሪቫን ግዥ በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በሀገር መከላከያ ሚኒስተር በምዕ/ዕዝ የ402ኛ ዋልታ ኮር ለ2018 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ የፋብሪካ ምግብ ውጤቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 17, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 402/ኮር/ግ/ጨ/ቁ 02/2018 በሀገር መከላከያ ሚኒስተር በምዕ/ዕዝ የ402ኛ ዋልታ ኮር ለ2018 በጀት ዓመት
መሊቅ ስልጤ ኃላፊነቱ የተወሰነ ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን የአፈር ማዳበሪያ ምጥንና ዩሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት ማመላለሻ
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የተለያዩ የደንብ ልብሶችንና ጨርቆችን ለማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር፤ HU/CMHS/NCB/YedenebLibs/04/04/2018 BY የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና
የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ በአርዳይታ፣ በኮፈሌ እና በአሰላ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ላይ የሚገኘውን የምግብ እህል እና የብጣሪ እህል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የምግብ እህል እና የብጣሪ እህል
የአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 17, 2025) ማስታወቂያ የአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ ፍሬህይወት ጥሩነህ እና በአፈ/ተከሳሽ ሟች ኤልሳቤጥ ጥሩነህ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር
የንፋስ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ፑል አስተባባሪ ጽ/ቤት የጥልቅ ጉድጓድ ውሃ ቁፋሮ ለማስቆፈርና ከ0-6 ዓመት ላሉ ህጻናት መጫወቻ ቦታ ስራ በስታንዳርዱ መሰረት ለመስራት ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥው
Ethiopian Customs Commission:የሰራተኞች የደህንነት፣የስራ እና የጤና መጠብቂያ ዕቃዎች ግዥ
Government(Nov 18, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/5fafcded-1a38-4e49-899a-6ea79a5e2120/open Reference
Federal Prisoners Commission:procurement of Vehicles/diferent Car/2018 Budget Year***
Government(Nov 18, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/7fe5291e-8453-4843-8443-25ac5bcad6ce/open Reference
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Nov 17, 2025) የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን