Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Jan 16, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በድጋሚ በግልጽ ጨረታ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 16, 2026) ያገለገለ ጀኔሬተር ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር ለህንፃው አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው ያገለገለ 1 (አንድ) ትልቅ ጀኔሬተር በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተጫሪቾች
ኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር ለህንፃው አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው ያገለገለ 1 (አንድ) ትልቅ ጀኔሬተር በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ 08/2018 ባሉበት ሁኔታ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 01/2018 ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ እየገነባ ለሚገኘው ለዋንዛየ ሎጅ ግንባታ ፕሮጀክት ceramic and porcelain በጨረታ ቁጥር 31/2018 ህጋዊና
ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ እየገነባ ለሚገኘው ለዋንዛየ ሎጅ ግንባታ ፕሮጀክት Ceramic and Porcelain ህጋዊና ብቃች ያላቸውን ፋብሪካዎች እና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸዉን ተሽከርካሪዎችና የተሽከርካሪ አካላት እና ሌሎችን ቅሪቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Dec 07, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር (003/2018) ኩባንያዉ የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸዉን ተሽከርካሪዎችና
Development Bank of Ethiopia Would Like To Notify Amendment of Bid Submission
Reporter(Dec 07, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. DEVELOPMENT BANK OF ETHIOPIA Extension
የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ንብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Dec 07, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ማዕድንና ኢነርጂ ኤጀንሲ የ2018 በጀት ዓመት ለሥራ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 07, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ
ብራይት ፊውቸር እ.ኤ.አ ከጥር 2025 እስከ ታህሳስ 2025 ድረስ ያለውን የስራ ክንውን ሒሳብ በ IPSAS (International Public Sector Accounting Standards) መሰረት በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 07, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ብራይት ፊውቸር ሀገር በቀል የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅት ሲሆን እ.ኤ.አ ከጥር 2025 እስከ ታህሳስ
Addis Ababa City Administration Public Procurement and Property Disposal Service (AAPPPDS) Invites Interested & Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Different Types of Uniform for Student, Sweater for Student, Teacher Overcoat & Kitchen Works Apron
Addis Zemen(Dec 07, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! Invitation to TenderTender Reference No: – AAPPPDS/FA/NCB/PG/58/03/2018 Addis Ababa City Administration Public Procurement and
ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ ሥራ የሚያገለግል Fargo Color Ribbo እና FARGO Certified CR-80 Ultra Card Lll ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 07, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥርማዕ/ ኢት/ ትራ/መን/ል/ቢሮ መደ 003/2018 ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ትራንስፖርትና መንገድ ልማት
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በዋና ስራ አስፈጻሚ ጽህፈት ቤት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2018 በጀት ዓመት ቋሚ የቢሮ እቃዎች እና የፅዳት አቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Lessan(Dec 06, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በዋና ስራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት ግዥ አስተዳደር
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል
Addis Zemen(Dec 07, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ በጋዜጣ በኅዳር