Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ሥ/ክ/ቢሮ የቀባዶ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ለስልጠናና ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ ከዚህ በታች በ6 ሎት የተዘረዘሩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በሰብል
የቀባዶ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ለስልጠናና ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 07, 2026) የንግድ ቤት(ሱቅ) ኪራይ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ብግጨ/ኢኢኮ/R3-01/2018 የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ስታዲዬም አከባቢ ከግዮን ሆቴል ጎን ካለው የሜድሮክ ናኒ ህንጻ አጠገብ የሚገኘውን
የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የንግድ ቤት (ሱቅ) ኪራይ ለማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 07, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በከምባታ ዞን የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት በካፒታል ዕቅድ ለማሰራት
የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የማዘጋጃ ቤት አንድ ማዕከል ቢሮ ህንፃ ግንባታ ሥራ ከነ ሙሉ ቁሳቁስ እና ከሆስፒታል ፊት ለፊት እና ከልቦባ ኤልያስ እስከ ብርሃን ባንክ የሰውን 200 ሜትር የኮሪዶር ልማት ስራ ከነ ሙሉ ቁሳቁስ /በfull Contract/GC-5/BC-4 እና ከዚያ በላይ ያሉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በ07/06/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በ07/06/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ካይት ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተወ/የግ/ማኅበር የቨርጅን ወረቀት ጥሬ ዕቃ ተረፈ ምርት (Bundle) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን ካይት ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተወ/የግ/ማኅበር የቨርጅን ወረቀት ጥሬ ዕቃ ተረፈ ምርት (Bundle) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ማንኛውም በጨረታው
መሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ለምርት አገልግሎት ጠቅላላ ከምንጠቀምበት 85,000 ሜትሪክ ቶን የታጠበ 105,000 ሜትሪክ ቶን ያልታጠበ የሀገር ውስጥ የድንጋይ ከሰል አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
መሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማ ለምርት አገልግሎት የሚውል የሀገር ውስጥ ድንጋይ ከሰል አወዳድሮ ለመግዛት የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 51/2016 ክፍለ
Plan International Ethiopia Oromia Program Area (PIE- Oromia PA) Wants to Invite All Interested and Eligible Contractors to Participate in the Semi-permanent Latrine Constructions And Water Pipeline Expansion Work Plus Other Works
INVITATION FOR BID PLAN INTERNATIONAL ETHIOPIA TO ALL CONTRACTORS OF CATEGORY GC & WWC CLASS-6 AND ABOVE WITH A LICENSE VALID
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ናቲ ቴዎድሮስ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ዘወድነሽ ተረፈ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ
The University of Gondar Invites Eligible Bidders for the Procurement of Submersible and Surface Pump
Invitation to Bid Submersible and Surface Pump Procurement Reference No: UoG-NCB-G-0019-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአ/ከ/ክ/ከ በወረዳ 10 ስር የሚገኘው የብርሃን በር ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከመንግስት ከተመደበለት መደበኛ እና ውስጥ ገቢ በጀት በ2017 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ አይነት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአ/ከ/ክ/ከ በወረዳ 10 ስር የሚገኘው የብርሃን በር ቅድመ አንደኛ ፣
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳትና አሳ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ከአለም ባንክ ባገኘው የበጀት ድጋፍ በእንስሳት ዘርፍ ለተሰማሩ ደረጃ 2 ተጠቃሚዎች አገልግሎት የሚውሉ ባለ 3 እግር የእቃ መጫኛ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየግዥው መለያ ቁጥር ET-AMHFSDP-GOS REB -01/2017 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳትና አሳ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ከአለም
The South Ethiopia Roads Authority Now Invites Bidders to Submit Sealed Bids for Providing the Necessary Labor, Material, and Equipment for the Construction Supervision Works of Those River Bridge Projects
NOTICE OF INVITATION FOR CONSTRUCTION SUPERVISION SERVICES BID The Government of the South Ethiopia Regional State, represented by the South