Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter (Mar 18, 2026) Invitation to Bid Zemen Bank S.C invites interested and eligible bidders for the procurement of Different Support License Renewal & Software M and Giveaway Items mentioned
Zemen Bank S.C Invites Bids for the Procurement of Different Support License Renewals and Software, as Well as Giveaway Items.
Addis Zemen (Mar 19, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ በሀራጅ ጨረታ ቁጥር 0012/2018 በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሀራጅ ጨረታ
በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሀራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Government (Mar 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6b37b150-c9d1-4a0f-bf2f-675c976767c5/open Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0085-2018-PUR Object of Procurement: ሎት 75- በድጋሚ
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የግንባታ አሸዋ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Mar 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/a278a05f-b193-4c18-ac46-ce753be45c1e/open Reference Number: BRU-NCB-NC-0035-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: BRU00018 Procurement Information Procurement Type:
Borana University: Procurement of Rental Bus for Transportation Service
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር የሀዌላ ቱላ ክ/ከተማ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት መንገድ ትራንስፖርት ል/ጽ/ቤት በክ/ከተማ ውስጥ ባሉት ቀበሌያት ነባር መንገድ ጠረጋ እና የጠጠር ብተና ሥራ ለማሰራት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር የሀዌላ ቱላ ክ/ከተማ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት መንገድ ትራንስፖርት ል/ጽ/ቤት በክ/ከተማ ውስጥ ባሉት ቀበሌያት
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ከተማ አስ/ር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ግ/ፋ/ን/አስ/ስራ ሂደት በተመደበው ሲአይፒ በጀት በ2017 በጀት አመት በተያዘው ለመምሪያው አገልግሎት የሚውል የቋሚ ዕቃ ማለትም Levelling Instrument & Hand GPS በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ከተማ አስ/ር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ግ/ፋ/ን/አስ/ስራ ሂደት በተመደበው ሲአይፒ በጀት በ2017
በሸገር ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የለገጣፎ ኩራጅዳ ዋና ቅርንጫፍ ቢሮ አላቂ ዕቃ (Stationary)፣ (የጽዳት እቃዎች) Cleaning Material፣ HDPE Fitting & GS Fitting Inch 11/2፣ (ደንብ ልብስ) Uniform እና Office Furnitures በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በሸገር ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የለገጣፎ ኩራጅዳ ዋና ቅርንጫፍ ቢሮ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት
መክሊት የህፃናትና ሴቶች ልማት ማህበር እ.ኤ.አ የ2023 እና 2024 በ IPSAS የሒሳብ ሪፖርት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ መክሊት የህፃናትና ሴቶች ልማት ማህበር እ.ኤ.አ የ2023 እና 2024 በ IPSAS የሒሳብ ሪፖርት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል፡፡
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ተስፋዬ ወርቁ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ቤኔዲታ ሜዩቺ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ
Siinqee Bank Share Company Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Advice and Multifunctional Printer
Invitation to Bid Procurement Ref No SB/NCB/G/05/2024/25 IFB Title: Procurement of Computers and Related Items 1. Siinqee Bank Share Company
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት መንገዶች ባለሥልጣን ዋና መ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች እና ጥገና ጽ/ቤቶች ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚውል የገልባጭ መኪናዎችን ከነሎደሩ፣ ዶዘር፣ ኤክስካቫተር፣ ግሬደር እና ሮለር በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየትና ለድልድይ ግንባታ ስራ አገልግሎት የሚሆኑ ሲምንቶና ፌሮ ብረት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001/2017 የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት መንገዶች ባለሥልጣን ዋና መ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች እና ጥገና ጽ/ቤቶች ለሚያከናውናቸው
የጋምቤላ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለከባድ እና ቀላል ተሽከርካሪዎች የሚሆኑት ጎማዎች እና የተለያዩ እርዝማኔ ያላቸውን የተቀቀሉ የእንጨት ፖሎች እና ኮንከሪት ፖሎችን በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር GAM/R/EEU-NCB-01/2017 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የጋምቤላ ሪጅን ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለከባድ እና ቀላል ተሽከርካሪዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 05-2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ስንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ተሽከርካሪዎችን