Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Jun 10, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/c3cac5d4-e485-45b5-a596-e92af30ce952/open Invitation to Bid Procurement of Uniforms Procurement Reference No: MoP-NCB-G-0024-2018-BID-OpenProcurement Category:  Goods

Ministry of Peace: Procurement of Uniforms

Bekur (Jun 08, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለመግዛት ካቀዳቸው የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ውስጥ  1ኛ. ዲሰክቶፕ ኮምፒዩተር በቁጥር 02፣ ላፕቶብ

የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ዴስክቶፕ ኮምፒዩተር በቁጥር 02፣ ላፕቶፕ በቁጥር 01 እንዲሁም ፍላሽ በቁጥር 15 መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 08, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችን፣ የግብርና መገልገያ ገጀራዎችንና ልዩ ልኡ ልዩ ዕቃዎችሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 56/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን በግልጽና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 09, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 37/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ተሽከርካሪዎች የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

University of Gondar: Procurement of Computer Equipment (EMR)

Government(Jan 08, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/29c8deb0-4bdf-4e95-ab67-890c918f13f8/open Reference

Ministry of Revenue: Procurement Of Coffee And Tea Machine (የቡና እና ሻይ ማሽን)

Government(Jan 08, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/b748688d-2d10-4d62-bd8b-6a9a7996c4c3/open Reference

Ethiopian Cooperative Commission:Lot-7 Procurement of Media and Other Service

Government(Jan 08, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/274b98df-2672-4ffa-aa37-1ccf01e49b99/open Reference

በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 08, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ኤፍ ደብሊው ኤች ደብሊው አስመጭ ኃ/የተ/የግ/ማህብር እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮዎች መስኮት አገልግሎት የሚውል የመጋረጃ ጨርቅ ከነሙሉ አክሰሰሪዎች እና ከነገጠማው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት (Specification) እና ብዛት መሰረት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የምዕራብ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ 1 ሚኒባስ የመጫን አቅም ከ12-15 ሰው የሆኑ ታክሲዎች ኪራይ አገልግሎት መስጠት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያአ/አ/ከ/አስ/ቤ/ል/ኮ/ምዕራብ ቅ/ጽ/ቤት 06/2018 መ/ቤታችን በአዲስ አበባ ክልል ውስጥ ሆኖ በተለያዩ መስመሮች የሚገኙትን ሠራተኞች ጠዋት እና

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 08, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ እና በፍ/ባለዕዳ ኢፌድሪ ጉምሩክ ኮሚሽን መካከል ስላለው

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 08, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ህጻን ዳንኤል ፈቃዱ (2ሰዎች) እና የፍ/ባለዕዳ እነ ቴዎድሮስ ፈቃዱ (5ሰዎች) መካከል

Ethiopian Technology Authority: Procurement of Hotel Service for Adama City

Government(Jan 08, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/362fe962-3b0c-4ef0-9e66-028d521565b9/open Lot Information Procurement