Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Jun 10, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የእህል ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአምቦ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ኃ. የተ. ከአባላቱ ገዝቶ በአምቦ ከተማ መጋዘን ያከማቸውን ነጭ ጤፍ 2,774 + ኩንታል
የአምቦ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ኃ.የተ. ከአባላቱ ገዝቶ በአምቦ ከተማ መጋዘን ያከማቸውን እህል በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ከታች ቀጥሎ በሎት አንድ እና በሎት ሁለት የተዘረዘሩትን ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር እና የደንብ ልብስ እቃዎችን ለመግዛት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢግ.ሥ.ኮ./ብግጨ/17/2018
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር እና የደንብ ልብስ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Government (Jun 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/341ff467-4d68-455b-af68-f6914d1b4571/open Lot Information Procurement Reference Number: ECC-NCB-G-1271-2018-PUR Object of Procurement: የመግቢያ በር ሪሞት
Ethiopian Customs Commission: የመግቢያ በር ሪሞት ባትሪ ግዥ(Re Bid)
Government (Jun 10, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/505700ec-a8a4-4be3-91d4-2a87ec7f9c68/open Invitation to Bid Procurement of Electronics Equipment Procurement Reference No: MEU-NCB-G-0122-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category: Goods Market
Mettu University: Procurement of Electronics Equipment
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት ቢሮው Electromechanical Toolkit : DC Voltmeter and Soldering Iron በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት ቢሮው Electromechanical toolkit :DC voltmeter
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት ቢሮው የኤሌክትሮኒክስና አድቫንስ የኢኮቴ ባለሙያዎች ሥልጠና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 09, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት
የቦታው ስፋት 65 ካ/ሜ የሆነ መኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Jan 09, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፈዲላ ጀማል እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሬድዋን ላሉ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
የአክሲዮን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Jan 09, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ጀሚላ መሀመድ እና በፍ/ባለዕዳ ያሲን አብዱራህማን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ የህንፃ መሳሪያ፣ አልባሳት፣ የቤት እቃ፣ ስፔርፓርት እና ልዩ ልዩ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 09, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ የህንፃ መሳሪያ፣ አልባሳት፣
የድሬዳዋ ሪጅን የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ አና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢኤስ/ንስ/ግጨ -01/2018 የድሬዳዋ ሪጅን የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባለበት ሁኔታ አና ቦታ በጨረታ
በሲዳማ/ብ/ክ/መንግሥት ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን አርቤጎና ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ልማት ጽ/ቤት መንገድ ኮብልስቶን ግንባታ አስተዳደር ሰፈር፤ መካኒ ኢየሱስ ሰፈር እና የጎርፍ ማውረጃ ቦይ ግንባታ ደረጃውን የጠበቀ ኮብልስቶን ለማሰራት ስለሚፈልግ መስፈርቱን የሚያሟላ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ/ብ/ክ/መንግሥት ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን አርቤጎና ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ልማት ጽ/ቤት በኩል ለተለያዩ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 የመሰረተ ኢትዮጵያ ቅ/አ/አ/መ/ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 09, 2026) ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/2018 ሎት – 01 ደንብ ልብስ ሎት – 02 አላቂ
የኮ/ቻ ከተማ 03 ጤና አጠባበቅ ጣቢያ በጤና ጣቢያው የ2018 በጀት ዓመት ህትመት እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኮ/ቻ ከተማ 03 ጤና አጠባበቅ ጣቢያ በጤና ጣቢያው የ2018 በጀት ዓመት ህትመት እና