Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 06, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 40/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ ዕቃዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 06, 2026) የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችና ልዩ ልዩ ዕቃዎ ጨረታ ማስታወቂያ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 60/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሸከርካሪዎችን

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፤ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 05, 2026) INVITATION TO RE-BID BID REFERENCE No. WB/SCM/022/26 Wegagen Bank S.C invites Sealed Bids from Eligible bidders for the purchase of Service Level Agreement (SLA) for Oracle

Wegagen Bank S.C Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Purchase of Service Level Agreement (SLA) for Oracle Infrastructure Including Database and Middleware Support and Maintenance Services for Three Years.

Reporter (Jul 05, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉንና በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የተለያዩ ዓይነት የደንብ አልባሳት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ (ጨረታ ቁጥር ኢአጽ/ግንአዳ/014/2018) የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በበጀት ዓመቱ የሚያሰራጨውን የተለያዩ ዓይነት

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ስር የሚገኛው የመሿለኪያ ጤና ጣቢያ የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል

Addis Zemen(Feb 05, 2026) ማስተካከያ ጥር 25 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 32 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር

Addis Ababa Design and Construction Work Bureau Invites Eligible Bidders for the Procurement of Water Well and Core Drilling Rig (Main Machine)

Government(Feb 05, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/ccff326d-814c-456a-8136-d20e5a431157/open  Invitation to Bid 

Ethio Telecom Invites All Interested and Eligible Bidders to this National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of Construction of 3B+G+11 Regional Office Building at Adama (RFQ 4077899-2)

Ethiopian Herald(Feb 05, 2026) FLOATING DATE: AS OF FEBRUARY 09,2026Requirements RFQ 4077899-2:  Ethio telecom invites all interested and eligible bidders to

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 7 ፋይናንስ ጽ/ቤት የደንብ ልብስ እና የጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 003/522/2018 ዓ.ም በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 7 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው

Debre Birhan University: የፍሳሽ ቆሻሻ ማንሳት አገልግሎት ግዥl ለ3ኛ ጊዜ ( Re-bid)

Government(Feb 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/146c1e39-70bf-4aea-8f87-8dc23f1fb505/open Reference

Ethiopian Federal Police፡ Procurement of Doping Testing Laboratory Equipment’s

Government(Feb 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/412b7f35-3348-4c9b-b210-3966c80f99f4/open Reference

House of Federation: Procurement of Vehicle Part and Related Item 2nd (2018)

Government(Feb 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c8de4b72-cf19-43c5-b95e-037b725951db/open Reference

Ethiopian Communication Authority: Lot 16 Procurement of ECA Website /The Development of Integrated Communications Regulatory Portal

Government(Feb 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/90e8cd75-6fe0-4215-8407-97bc99c051c4/open Reference