Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jul 21, 2026) ለ2ኛ ጊዜ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ የከሚሴ ጠቅላላ ሆስፒታል 2019 ዓ.ም በጀት አመት ለሆስፒታሉ የሚውሉ 1ኛ የታካሚዎች የበሰለ ምግብ አቅርቦት 2ኛ ሰራተኛ ክበብ (ካፌ)
በአብክመ የከሚሴ ጠቅላላ ሆስፒታል 2019 ዓ.ም በጀት አመት ለሆስፒታሉ የሚውሉ የታካሚዎች የበሰለ ምግብ አቅርቦት እንዲሁም የሰራተኛ ክበብ (ካፌ) አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 20, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለሙበት እነ ወ/ሮ ፍቅርተ ሁንዴ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ በቀለች ሁንዴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/81634
የቦታው ስፋት በፕሮፖርሽን 146 ካ/ሜ የመንገድ ጥናት 54 ካ/ሜ የሚነካው የቤቱ ስፋት 75 ካ/ሜ የሆነ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 21, 2026) የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር –2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት
በጉምሩክ ኮሚሽን የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Jul 20, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አብክመ /ሲቤምአ/ብ/ግ/ጨ/04/2018 ዓ/ም በአብክመ ሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት ለተቋሙ መገልገያ የሚሆን ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ በሎት ወይም በነጠላ
በአብክመ ሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት ለተቋሙ መገልገያ የሚሆን ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ በሎት ወይም በነጠላ መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ministry of Revenue: Procurement of Printing and Publishing Services
Government(Feb 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f2bbae83-099d-4e25-add3-08730a101e66/open Lot Information Procurement
ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ለተለያዩ ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የብሔሪዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት
በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ አስፈፃሚ ፅቤት የግዥ ቡድን በቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ለከተማ አስተዳደሩ አገልግሎት የሚውሉ የቋሚ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ
The Dire Dawa Polytechnic College Wants a Supplier to Supply, Deliver, and Install IT Equipment, Software, and Maintenance Tools
Ethiopian Herald(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። TENDER NOTICESUPPLY, DELIVERY AND INSTALLATIONOF IT EQUIPMENT, SOFTWARE AND
የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ Supply and Conversion of Truck to Bus (Passenger Transport) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሠራቸው የግንባታ ሥራዎች በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ቂ/ክ/ከ/ዲ/ግ/ስ/ጽ/ቤ/ት 001/18 በቂርቆስ ክፍለ ከተማ
የሲዳማ ብ/ክ/መንግሥት ማረሚያ ኮሚሽን የኔትወርክ እቃዎች ግዥ ዝርጋታ እና ሲስተም ለማልማት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የሐረሪ/ሕ/ክ/መንግስት ቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የተለያዩ የግንባታ ስራዎችን በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩትን ስራ ተቋራጮችን በግለፅ ለጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የሐረሪ/ሕ/ክ/መንግስት ቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራክሽን