Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jul 31, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር 005 ፣ 006 ፣ 007 ፣ 008 ፣ 009/2018 በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ
በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር-03/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ / ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች የሀዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው
የሀዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 29/11/2018 እና
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 29/11/2018 እና 02/12/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com (Jul 30, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማ ስ ታ ወ ቂ ያ ከላይ በርዕሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተክርስትያን ማህበራዊና ልማት ኮሚሽን የማህበረ መንፈስ ቅዱስ ማህበረሰብ አገልግሎት በኢትዮጵያ
የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተክርስትያን ማህበራዊና ልማት ኮሚሽን የማህበረ መንፈስ ቅዱስ ማህበረሰብ አገልግሎት በኢትዮጵያ ማስተባበሪያ ጸ/ቤት (SCORE) የመስክ ቁሳቁስ (Field Material) እና የቢሮ ስቴሽነሪ(stationary Material) ለአርባ ምንጭ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት፤ ለአርባ ምንጭ አካባቢ ጽ/ቤት፤ ለቦራና አካባቢ ጽ/ቤት እና ለሐመር አካባቢ ጽ/ቤት Field Material and Stationary Material በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Dashen Breweries S.C. Invites Bids for the Supply, Installation, and Commissioning of a 10 MVA, 33 to 11 KV Step-down Compact Transformer for its Gondar Plant.
Reporter(Mar 01, 2026) INVITATION TO BIDTender No. DBSC/ICB/06C/2026 Dashen Breweries S.C invites interested & qualified international and Ethiopian bidders for
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በትምህርትና ሥልጠና ዋና መምሪያ የብርሸለቆ መሠረታዊ ውትድርና ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት በ2018 በጀት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Mar 04, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በትምህርትና ሥልጠና ዋና መምሪያ የብርሸለቆ መሠረታዊ ውትድርና ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት
ቤንች ማጂ ልማት ማህበር ሞተር ሣይክል እና ዣንጥላ የቤማልማ እና JSI ሎጎ ያለበት መካከለኛ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Mar 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቤንች ማጂ ልማት ማህበር ቀጥሎ ያሉትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ የእቃው ዓይነት ዝርዝር
The Ethiopian Agricultural Transformation Institute, Amhara Agricultural Transformation Centre (AATC) Invites Bids for Light Duty and Heavy-Duty Car Rental Service with a Framework Agreement for One Year in Amhara Region Different Zones and Addis Ababa.
Ethiopian Herald(Mar 01, 2026) Invitation to Bid-National Competitive Bid (NCB) Organization: Ethiopian Agricultural Transformation Institute, Amhara Agricultural Centre (ATI-AATC) Procurement Reference
የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለመስሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውል ወርክ ስቴሽን /Work-station/ ኮምፒውተር ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Mar 04, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 1480 የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል
የቦታው ስፋት 65 ካ.ሜ የሆነ መኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Mar 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፈዲላ ጀማል እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ሬድዋን ላሉ መካከል ስላለው
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምስራቅ ሐረርጌ፣ ቦረና፣ ምስራቅ ባሌ እና አርሲ ዞኖች በሚገኙት ቆላ ወረዳዎች የመጠጥ ውሃ እጥረት ስለገጠመ የመጠጥ ውሃ አገልግሎት ማመላለስ የሚችሉ 10 (አስር) ሻወር ትራከተሮችን የውሃ ቦቴዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Mar 03, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር Sh/T/BGO/06/2018 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምስራቅ ሐረርጌ፣ ቦረና፣ ምስራቅ ባሌ እና አርሲ
የደ/ጎ/ዞን/ከፍ/ፍ/ቤት ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Mar 01, 2026) የአፈ/ከሳሽ– ምህረት አሞኘ ጠበቃ በላይነህ ግርሜ የአፈ/ተከሳሽ – ደስታው አስናቀ መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ
Africa Insurance Company Invites Bids for the Supply of 8 Sedan/Compact Fuel or Electric Vehicles
Reporter(Mar 01, 2026) National Invitation to BidBid No. AIC – 0013/2026 Africa Insurance Company (S.C) invites interested and eligible local