Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 20/12/2018 እና 23/12/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Bekur (Aug 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ ሎት 1. ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ዞን ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ለምዕራብ ጎጃም ዞን ህብረተሰብ በመንግስት

በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ. ስኳር በዩኒየኑ በኩል ለማጓጓዝ ለአንድ አመት በአንድ ዙር 800 ኩ/ል ማጓጓዝ እና ስንዴ 5000 ኩ/ል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 20, 2026) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ጤና

በጌዴኦ ዞን ጤና መምሪያ የበጀት ድጋፍ በራጴ ወረዳ ብርዳ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ግንባታ ቀሪ ሥራ ለማስገንባት በዘርፉ በደረጃ GC/BC 5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

Reporter (Aug 19, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አዲስ ባንክ አ.ማ. ለሰጠዉ ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሰረት በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ

አዲስ ባንክ አ.ማ. መኪና ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ጡር የህርንደ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር የ2018 ዓ.ም. የሂሳብ ሰነዶቹን ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ጡር የህርንደ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር የ2018 ዓ.ም የሂሳብ ሰነዶቹን ኦዲት ማስደረግ

በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር መር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት የ1ኛ ደረጃ ት/ቤት 2(ሁለት) ብሎክ የተማሪዎች መማሪያ እና 1(አንድ)ብሎክ የቢሮ አገልግሎት የሚሰጥ ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

ዳሽን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ  ይሸጣል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/0033/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን

የንጋት ኮከብ ቅደመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የንጋት ኮከብ ቅደመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የጽዳት ዕቃ አላቂ የጽህፈት

በልደታ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኘው ወረዳ 04 ጤና ጣቢያ የፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የህክምና ዕቃዎችና ሪኤጀንቶች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ጥገና፣ የፅህፈት ዕቃዎች፣ ደንብ ልብስ፣ የህትመት ስራዎች መግዛት ይፈልጋል

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የሻውል ደማ ቅድመ አንደኛ፣ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም. የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የሻውል ደማ ቅድመ አንደኛ፣ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት 2019

የደጃዝማች ኃይሉ ተስፋዬ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 በተበጀተለት አመታዊ በጀት በግልፅ ጨረታ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የደጃዝማች ኃይሉ ተስፋዬ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 በተበጀተለት አመታዊ

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 የፈለገ ብርሃን የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1/2019 ዓ.ም በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 የፈለገ ብርሃን የመጀመሪያ ደረጃ

በምስራቅ ወለጋ ዞን የጉቶ ጊዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ላሉት የመንግስት መ/ቤቶች ለ2019 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በምስራቅ ወለጋ ዞን የጉቶ ጊዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ላሉት የመንግስት መ/ቤቶች