Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter (Jun 21, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 21, 2026) ፀደይ ባንክ/አ.ማ/ ደ/ማርቆስ ዲስትሪክት ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጸደይ ባንክ አ.ማ ለወ/ሮ መሰረት ተሻገር ለሰጠው ብድር በዋስትና ያስያዘውን በደ/ማርቆስ ከተማ በካርታ ቁጥር K/አብ–01007 የተመዘገበ
ፀደይ ባንክ /አ.ማ/ ደ/ማርቆስ ዲስትሪክት ስፋቱ 150 ካ.ሜ የሆነ የመኖሪያ ቤትና ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 21, 2026) በድጋሚ የመጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዘን እንዲሁም በሜክሲኮ አካባቢ በሚገኝ
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ያገለገሉ የመኪና መለዋወጫዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ)
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ምዕራብ ጐጃም ዞን ከፍ/ፍ/ቤት 200 ካሬ ሜትር የሆነ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Jun 29, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት የሳወሳ ደ/ሠላም ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን እና በፍ/ባለዕዳ ቄስ ደሴ ሰናይ መካከል ስላለው የአፈፃፀም
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ቀዳማዊ መሠረታዊ የሠራተኛ ማህበር ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳብ ማስመርመር (ኦዲት ማስደረግ) ይፈልጋል
Reporter (Jul 01, 2026) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ቀዳማዊ መሠረታዊ የሠራተኛ ማህበር የውጭ ኦዲተር የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር AGPBTU/01/2018 የኢትዮጵያ
Hanns R. Neumann Stiftung Ethiopia (HRNS–Ethiopia) Invites Eligible and Qualified Suppliers to Submit Sealed Bids for the Supply and Delivery of One (1) Laptop Computer for Office Use.
Reporter (Jul 01, 2026) INVITATION TO BID (ITB)Supply of Laptop Computer Hanns R. Neumann Stiftung Ethiopia (HRNS–Ethiopia) invites eligible and
Andebeteseb G13 Yegara Menoriya Bet Invites AABE-certified Audit Firms to Provide External Audit Services for Fiscal Years Ranging from Hamle 01, 2015 E.C. to Sene 30, 2018 E.C.
Reporter (Jul 01, 2026) INVITATION FOR EXTERNAL AUDIT SERVICE Andebeteseb G13 Yegara Menoriya Bet invites qualified and AABE-certified Audit Firms
The Danish Refugee Council (DRC), Funded by ECHO-HIP, Invites Qualified Audit Firms to Provide External Audit Services for a Certificate on the Financial Statements (CFS).
Reporter (Jul 01, 2026) TENDER FOR THE SUPPLY OFExternal Audit Services – Certificate on the Financial Statements (CFS)ITB/RFP Nr: ETH-ADD-ITB-26-001-CFS-ECHO-HIP
The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) BG Branch Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Suppliers for the Procurement of Office Supply Materials and Equipment in Assosa.
Reporter (Jul 01, 2026) Ref: AA PR-01/BGRC-54/3044/26 Invitation to bid 1. The Ethiopian Red Cross Society BG Branch invites sealed
ወጋገን ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 01, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሀራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡ ወጋገን 034/2018 ወጋገን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሰረት ከዚህ
ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያገለገሉ እንጨት ፓሊት እና ሌሎችም እስክራፕ አይነቶች (BC TANK Aluminum Covered, Motor Oil, Scrap Metal, Used Dish Wash Bottle, 170 KG SLES Empty Drum በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያገለገሉ እንጨት ፓሊት እና ሌሎችም እስክራፕ አይነቶች (BC TANK Aluminum
ገዳ ባንክ አ.ማ. የቦታ ስፋት በካ.ሜ 109.14 የሆነ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡– 003/3/2018 ገዳ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው