Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Jun 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሰው ተበዳሪ ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ብድሩን በዋስትና ወይም በመያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jun 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኜው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1. በቆሉ ሽያጭ፣ ሎት 2. ጤፍ ሸያጭ፣ ሎት 3. ሩዝ

በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኜው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. በቆሉ ሽያጭ፣ ጤፍ ሸያጭ፣ ሩዝ ሽያጭ እና የዱቄት ማበልጸጊያ ማሽን ግዥ በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ካላቸው አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 01, 2026) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠው ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደ ተሻሻለው) እና

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠው ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገደውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Reporter (Jul 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡– 003/3/2018 ገዳ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከታች በሰንጠረዡ የተገለጸውን ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ

ገዳ ባንክ አ.ማ. የቦታ ስፋት በካ.ሜ 109.14 የሆነ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት ልዩ ልዩ መሳሪያዎች እና እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 19, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር /ኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ/23/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት ልዩ

ኢስተርን ዴቨሎፕመንት ኢኒሼቲቭ እ.ኤ.አ ከ 2026 እስከ 2028 ጀምሮ የ3 ዓመት የኦዲት ስራ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የኦዲት ተቋማትን ማወዳደር ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 19, 2026) የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ ከሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች አንዱ የሆነው ኢስተርን ዴቨሎፕመንት ኢኒሼቲቭ (EDl) ከመንግስት እውቅና

The United Nations Economic Commission for Africa (UNECA) Seeks Interested and Qualified Vendors to Supply Spare Parts to Reinstate the Electrical Systems of Africa Hall Building.

የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን በዋናው መስሪያ ቤት የሚገኝ ለጋራዥ አገልግሎት እስከነ ቢሮው የሚውል ቦታን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 19, 2026) የጋራዥ ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር-EMC/OT/GARAGE RENT/01/2019 የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን በዋናው መስሪያ ቤት የሚገኝ ለጋራዥ አገልግሎት

የባለሙያዎች ሕብረት ለልማት ሁለት የመስክ ፒክአፕ መኪና መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Jul 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የመኪና ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን የባለሙያዎች ሕብረት ለልማት ለፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ሁለት የመስክ ፒክአፕ

Ethiopian Mineral Corporation Announces Bid Submission Deadline Extension.

Ethiopian Herald (Jul 19, 2026) NOTIFICATION OF BID EXTENSION Ethiopian Mineral Corporation that has been invited Eligible consultants to indicate

HUNDEE-Oromo Grassroots Development Initiative is Seeking Qualified Consultants to Conduct Coaching and Support Activities to Assess the Current Capacity, Strengths, and Challenges of Four Selected Coffee Cooperatives in the Jimma Zone, Oromia Region.

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College፡ Procurement of Medical Equipment and Supplies

Government (Jul 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d8b8466e-c792-41db-8dbc-1a0996e88212/open Lot Information

Ethiopian National Theatre፡ Procurement of Hotel Services

Government (Jul 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9c2ba8c8-f6b1-47ae-8696-19a4254b7adb/open Lot Information