Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Jul 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር_01/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ_ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 12, 2026) የጨረታ ሸያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 41/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የጥራጥሬ እህሎች እንዲሁም ሎሎች ዕቃዎች መኪናን ጨምሮ በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 12, 2026) ዘመን ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ንብረቶች እና ሌሎች ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ) ዘመን ባንክ አ.ማ. ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን (የቢሮ ፈርኒቸሮችን) ባሉበት ሁኔታ
ዘመን ባንክ አ.ማ. ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን (የቢሮ ፈርኒቸሮችን) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 12, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ፋብሪካ የተራረፉ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ያወጣው የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የተራረፉ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት ቶን ብዛት እና የሰነድ መግዣ ብር ላይ ማስተካከያ አድርጓል
Addis Zemen (Jul 04, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ እርም ማስተካከያ ከላይ በርዕሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ፋብሪካ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 04, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አለሚቱ ከበደ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ዘነበ ብርሃኑ ግዛው
የቦታ ስፋት 580ካ.ሜ የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 04, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት እነ ወ/ሮ ዘውድነሽ ተስፋዬ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ማቴዎስ ተስፋዬ መካከል ስላለው
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 04, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ጀማል አብዶሽ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ መዓዛ ወረስ መካከል ስላለው የፍርድ
የቪላ ሣህለ ሥላሴ አብሮ አደጎች ማኅበር የ2018 የበጀት ዓመት ሂሳብ ለማስመርመር ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 04, 2026) ሂሳብ መመርመር ስራ ማስታወቂያ የቪላ ሣህለ ሥላሴ አብሮ አደጎች ማኅበር የ2018 የበጀት ዓመት ሂሳብ ለማስመርመር
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 04, 2026) የተተው ዕቃዎች የሐራጅ ጨረታ ቁጥር ሐ-48/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተሻሻለው የጉምሩክ
የቦታ ስፋት 76.5 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 04, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ትዕግስት እሸቱ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ብርቄ ካሳዬ መካከል ስላለው የፍርድ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 04, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመብት አንጋቱ መገርሳ እና የፍ/ባለዕዳ መስታወት ሙሊሳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
Kombolcha Textile Share Company Invites Eligible and Interested Bidders for the Purchase of Modified Starch.
The Reporter (Jul 04, 2026) Invitation for BID Ref. No. WVD-32/2017-oc Kombolcha Textile Share Company invites all eligible and interested