Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 12, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር የመ/ል/ድ/አስ/ባለ/ግ/ ጨረታ 003/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባስስልጣን የአገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን

የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን ለኮንስትራክሽን ዲዛይንና ማማከር ድርጅት ቢዝነስ ሞዴል ጥናት፣ ለህዝብ መዝናኛ ቦታዎችና ፓርኮች ኮርፖሬሽን፣ ለኢግዚቢሽንና ማዕከል ድርጅት እና ለቄራዎች ድርጅት አቻ የሀብት ግመታ እና የሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት አይ ኤፍ አር ኤስ/ IFRS/ ጥናትና ትግበራ በግልፅ ጨረታ ማሰራት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ARARI 03/05/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የጽህፈት መሳሪያዎች እና የፅዳት ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ በድጋሜ ጥሪ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የጽህፈት መሳሪያዎች እና የፅዳት ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) ድጋሜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ አሰተዳደር ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በካፒታል በጀት  የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ በዳባት ከተማ በቀበሌ 04 በሚገኘዉ ቦታ ላይ

የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ አሰተዳደር ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በካፒታል በጀት የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ በዳባት ከተማ በቀበሌ 04 በሚገኘዉ ቦታ ላይ በሙሉ ዋጋ ማስገንባት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት በዞኑ ሥር ለሚገኙት መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. ሌሎች እቃዎች

የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት በዞኑ ሥር ለሚገኙት መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ ሌሎች እቃዎች/የቋሚ አላቂ፣ የጽዳት እቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ እንዲሁም ፈርኒቸር እቃዎችን በግልጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Donkey Sanctuary is Now Welcoming Individual Organizations or Consortia Applications to Implement a 24-month One Welfare Project in Eastern Ethiopia

APPLY FOR THE EASTERN ETHIOPIA ONE WELFARE FUND The Donkey Sanctuary is now welcoming individual organizations or consortia applications to

የግዮን ሆቴሎች ድርጅት የCCTV ካሜራ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መፈፀም ይፈልጋል

የCCTV ካሜራ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዮን ሆቴሎች ድርጅት የCCTV ካሜራ ግዥ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መፈፀም ይፈልጋል። ስለሆነም የ2016 የታደሰ የንግድ ፍቃድ

BGI Ethiopia Invites Potential Security Service Providers to Submit Proposals for Comprehensive Professional Security Services at the BGIE All Operating Sites Addis Ababa Plant, Kombolcha Plant, Hawassa Plant, Zebidar Brewery, Meta Brewery, and Raya Brewery

Sidama Bank S.C Would Like to Invite Interested and Eligible Bidders to Purchase Cash Vault Bid Document from Facility and Procurement Department

BID INVITATION NOTICE FOR PRICE QUOTATION OF VAULTS BID NO SDBSC 0024/2024 Sidama Bank S.C would like to invite interested

The International Rescue Committee (IRC) Would Like to Notify Extension of Date

EXTENSION FOR BID The International Rescue Committee (IRC) is an international non-governmental organization working in Ethiopia to provide multi-sector refugee

የሳሪስ ልማተ ገበያ አዲስ ህይወት አክሲዮን ማህበር ብቁ የሆኑ የጥበቃ አገልግሎት የሚሰጡ ኤጄንሲዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የአገልገሎት ግዥ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሳሪስ ልማተ ገበያ አዲስ ህይወት አክሲዮን ማህበር ብቁ የሆኑ የጥበቃ አገልግሎት የሚሰጡ ኤጄንሲዎችን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Messebo Cement Factory PLC. (MCF PLC) Invites Eligible Bidders for the Supply of Different Mini Bus Half Van (5 Seats), Station Wagon with (7 Seats) 4WD, Diesel & Pick up D/Cabin 4WD Diesel (5 Seat)

Ayat Share Company Invites All Interested Bidders in Local Competitive Bidding Who Are Competent for the Application of Painting Works for CCE Site, Ayat Zone-2 and Ayat Zone-8 Projects

ቱሪስት የጋራ ህንፃ መኖርያ ቤት ባለቤቶች ሃ/የተ/ ህ/ስ/ ማህበር የአጥር የልስን ሥራ ፣ የኮለን ኮፒንግ ጌጥ ሥራ ፣ የጠርዝ ሥራ እና የግንብ ቱክስ ሥራ ለተቋራጮች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የአጥር ሥራ የወጣ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማህበራችን ቱሪስት የጋራ ህንፃ መኖርያ ቤት ባለቤቶች ሃ/የተ/ ህ/ስ/ ማህበር የአጥር የልስን ሥራ የኮለን ኮፒንግ