Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 27, 2026) የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ስምና አድራሻቸዉ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩት ተበዳሪዎች ለሰጠዉ ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘዉን የያዘዉን የመያዣ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታበድርድር አወዳድሮ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ለሰጠዉ ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘዉን የያዘዉን የመያዣ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በድርድር አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 27, 2026) የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ስምና አድራሻቸው ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩት ተበዳሪዎች ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘውን የመያዣ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በድርድር አወዳድሮ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ግንባታ የለማ መሬት እና አይሱዙ ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በድርድር አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

2merkato.com (Mar 05, 2026) INVITATION TO RE-BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING BID REFERENCE No. WB/SCM/009/26 Wegagen Bank S.C invites Sealed Bids from Eligible bidders for the purchase of Supply, Installation Testing

Wegagen Bank S.C Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Purchase of Supply, Installation Testing and Commissioning Fixed Asset Tag Printer

Addis Zemen(Feb 27, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ኤልያስ ሴባ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ እታገኝ እሸቴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/108267 06/2/2016 ዓ/ም

የቦታው ስፋት 90 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Addis Ababa Traffic Management Authority (AATMA) Invites All Interested and Eligible Bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of Consultancy Service for Intersection Traffic Improvement Study, Design, Supply and Implementation Supervision in Addis Ababa”

በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ምግብ ነከ እና 44 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ እንዲሁም Polyster Sewing Thread፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ Earphone፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫ እና Pocket Balance በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 07/2010 እና ሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ቁጥር 05/2017 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ 

ኮፐራዚኔ ኢነተርሽናሌ (COOPI) ኢትዮጵያ ከ18 ዓመት በላይ ያገለገሉ 3 ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ ከሲቪል ማህበራት ድርጅቶች ባለሥልጣን ጋር በመተባበር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 025/2024 ኮፐራዚኔ ኢነተርሽናሌ (COOPI) ኢትዮጵያ ከ18ዓመት በላይ ያገለገሉ 3 ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ ከሲቪል ማህበራት

ገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት ለሰልጣኝ ተማሪዎች የምግብ ግብአት የሚውሉ የምግብ ጥሬ እቃዎችና ማጣፈጫዎች ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡- 02/2016 ኮሌጃችን ለ2017 በጀት ዓመት ለሰልጣኝ ተማሪዎች የምግብ ግብአት የሚውሉ የምግብ ጥሬ እቃዎችና ማጣፈጫዎች ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች

Oromia Broadcasting Network is Inviting Interested and Eligible International Bidders to Bid for the Procurement Supply, Installation, Testing, and Commissioning of Media Complex Office Furniture with Audio-visual Equipment on a Turnkey Basis

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች

የእና/እና/ወ/ዝ/ኢ/ት /ጽ/ቤት የግዥና ን/አስ/ቡድን ለእና/ እና/ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት በደብረ ወርቅ ከተማ የሚገኘውን የህዝብ መሰብሰቢያ አዳራሽ በአልማ በጀት ለማስጠገን ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የእናት/እና/ወ/ዝ/ኢ/ት/ጽ/ቤት የግዥና ን/አስ/ቡድን ለእና/ እና/ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት በደብረ ወርቅ ከተማ የሚገኘውን የህዝብ መሰብሰቢያ አዳራሽ በአልማ በጀት

የመንግስት ሠራትኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት የተሽከርካሪዎች ጥገና የጋራዥ አገልግሎት፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መኪና ጎማ እና የሞተር ሳይክል ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት እና ለመግዛት ይፈልጋል

 በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የመንግስት ሠራትኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የተሽከርካሪዎች ጥገና የጋራዥ

The Development Bank of Ethiopia Wishes to Sell Milk Processing Factories with Building, Machinery, Equipment & Furniture, Vehicles, Auxiliary Tools, Cattle, and Some Other Related Items