Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Dec 30, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ ጌታቸው ጀማነህ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ጌታቸው አማረ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/187121 በ30/10/2015 ዓ/ም

የይዞታው ስፋት በካርታ 278 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 30, 2025) በድጋሚ የወጣ የሀገር ውስጥ የግዥ ጨረታ ሰነድ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር፡ የተለያዩ የሠራተኛ የደንብ ልብሶች፣ ጫማዎች፣ ሸሚዞች እና የመሳሰሉትን ሌሎች አልባሳት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። 1. ተጫራቾች

ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር የተለያዩ የሠራተኛ የደንብ ልብሶች፣ ጫማዎች፣ ሸሚዞች እና የመሳሰሉትን ሌሎች አልባሳት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Fortune(Dec 28, 2025) Reporter(Dec 28, 2025) DASHEN BANK S.C CALL FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) 1. Dashen Bank invites eligible and interested bidders for the procurement of as per stated

Dashen Bank Invites Eligible and Interested Bidders for the Procurement of Different Services and Items

Reporter(Dec 28, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/037/25 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል ተ.ቁ የተበዳሪው ስም

ዳሽን ባንክ Toyota Yaris (Compact) 2010 G.C የተመረተ አውቶሞቢል ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Supreme Court Of Oromia Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Office Cleaning (janitorial) Service

Invitation fo bid Title: Procurement of Office Cleaning Service Procurement Reference number: SCO/NCB/OCS/01/2016 E.C 1. The Supreme Court of Oromia

የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2017 በጀት አመት ለአንድ አመት በማእቀፍ ውል ለሴክተር መስሪያ ቤት የሞተር ሳይክል መለዋወጫ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2017 በጀት አመት ለአንድ አመት በማእቀፍ ውል ለሴክተር መስሪያ ቤት የሞተር ሳይክል መለዋወጫ በግልጽ

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ደቡብ ኢትዮጵ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የኢቀመማ ደቡብ ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የአባለት መዋጮ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ማሳተም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ደቡብ ኢትዮጵ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የኢቀመማ ደቡብ ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የአባለት መዋጮ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ማሳተም

የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የዞኑን እና በዞኑ ስር ያሉ የወረዳዎች እና የከተማ አስተዳደር ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የዞኑን እና በዞኑ ስር ያሉ የወረዳዎች እና የከተማ አስተዳደር ተሸከርካሪዎች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል

Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) Invites Eligible Bidders for Supply of High-grade Ready-mix Concrete and Interested to Work with the Corporation to Submit Sealed Prequalification Application for Expression of Interest

የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ2017 በጀት ዓመት Video Camera & Accessories ፣ ዲጂታል መታወቂያና ባጅ ማተሚያ ማሽን ፣ C-Band 5G LNB & Band Pass Filter ፣ መኪና ላይ የሚገጠም GPS ፣ Portable LED Video Wall Screen ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ2017 በጀት ዓመት የሚገለገልባቸውን እቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡  በዚህም መሠረት – ሎት

The Ministry of Health Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for Procurement of Laboratory Bench , Auditorium Seat and Other Materials

Specific Procurement Notice Template Request for Bids Goods (One-Envelope Bidding Process) Country: Ethiopia Name of Project: COVID-19 Emergency Response Contract

አጋርፋ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅ በ2015/2016 የምርት ዘመን ያመረተዉን 948 ኩንታል የጎመን ዘር እና 180 ኩንታል ስንዴ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የምርት ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር 02/002/2016 አጋርፋ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅ በ2015/2016 የምርት ዘመን ያመረተዉን 948

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 በጀት አመት ለዋናው ግቢ እና ለጤናና ህክምና ካምፓስ ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውሉ ግብአቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ብግጨ 01/2017 የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 በጀት አመት ለዋናው ግቢ እና ለጤናና ህክምና ካምፓስ ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውሉ