Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Jun 29, 2026) የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 40/2018 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 30, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሽ አቶ ኤሊያስ ሞጆ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ አቶ ብርሃኑ ታደሰ ሻመሮ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ ክ/ከተማ
የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል
Reporter (Jun 28, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – ንኢባ/036/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 28, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ በባሕአዳ ሓራጅ/042/2018 ቡና ባንክ አማ በአዋጅ ቁ 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ተሽከርካሪ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም
ቡና ባንክ አ.ማ የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ