Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 22, 2026) የጂፒኤስ ግዥ እና የካሜራ ደግሞ በድጋሚ ግዢ ለመፈጸም የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ደኢመባ ቁጥር 12/2018 የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በሎት አንድ Rugged Handheld GPS with Compass

የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን Rugged Handheld GPS with Compass and Barometric Altimeter እና የቪዲዮ እና የፎቶ ማለትም “DUAL” የሆነ ካሜራ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር : AMFI/12/2018 አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/990 (እንደተሻሻለው) እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ

አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የንግድ ቤት፣ የመኖሪያ ቤት እና ባጃጅ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) በድጋሚ ለ 3ኛ ጊዜ አየር ላይ የዋለ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጨ.ፌ.መ.ህ.ግ.ፕ.ጽ/ቤት 03 /2018 በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የፌደራል መንግሥት ሕንጻዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በ2018

በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የፌደራል መንግሥት ሕንጻዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ የግንባታ እቃዎችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 35/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፤ አልባሳት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Nov 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ ባለመብት አቶ መዝሙር ድንቁ እና

በአብክመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በዳዋ ጨፋ ወረዳ አስተዳደር የወለዲ ከተማ መሪ ማ/ቤት የመሬት ሽያጭ የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Nov 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የ9ኛ ዙር የመሬት ሽያጭ የሊዝ

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር: የጥሬ ስንዴ ማስፈጨት አገልግሎት ግዥ-2/special Operations Command/ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Nov 29, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c5538e03-2945-435a-b72c-fb334b24c535/open Reference

ኤች ኢ ኤፍ ኬ ቢዝነስ ኃላ/የተ/የግል ማህበር የግሩቭ እና የቴምፐርድ ግላስ ስራ በG+2 ህንጻ ላይ እንድናሰራ ስለታዘዝን ይህንን የግሩቭ እና የቴምፐርድ ግላስ ስራ ለመጀመሪያ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

The Ethiopian Public Health Institute Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders of Procurement of Different ICT Equipment & Software

Ethiopian Herald(Nov 29, 2025)   Specific Procurement Notice Request for Bids Goods (One-Envelope Bidding Process) Country: Federal Democratic Republic of

የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ለተለያዩ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል የተለያየ መጠን ያላቸውን ባትሪዎች ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት እና በሥሩ ላሉት ዲስትሪክቶች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እና ኢንጅነሪንግ መሣሪያዎች መገልገያ ማለትም ዶዘር፣ ግሬደር፣ ኤክስካቫተር፣ ሮለር እና ሎደር በድጋሚ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

ዩናይትድ ኤሽኮል አካዳሚ አ/ማ ለት/ቤቱና ለአክሲዮን ማህበሩ ለ3 ዓመት የኦዲት ሥራ የሚሠራ (የምትሠራ) የሂሳብ ባለሙያ በኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የውጪ ኦዲተር ቅጥር ማስታወቂያ ዩናይትድ ኤሽኮል አካዳሚ አ/ማ ለት/ቤቱና

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደብረ ብርሃን ሪጂዮ ፖሊታንት ከተማ አስተዳደር የደብረ ብርሃን ኃ.የተ.ወተት ልማትና ግብይት ህብረት ስራ ማህበር ለማህበሩ ስራ አገልግሎት የሚውል 2025 ሞዴል ISUZU አይሱዙ ኦባማ የጭነት መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

The Ethiopian Agricultural Transformation Institute, Amhara Agricultural Transformation Centre (AATC) is Inviting Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Maintenance Toolkits

Ethiopian Herald(Nov 29, 2025)   Invitation to Bid- National Competitive Bid (NCB) Organization: Ethiopian Agricultural Transformation Institute, Amhara Agricultural Centre (ATI-AATC)