Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 01, 2026) በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎችንና የሞተር ሣይክል ለመሽጥ የመጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁ- 06/2018 የሚኒስቴር መ/ቤቱ

የገቢዎች ሚኒስቴር የተለያየ ሞዴል ያላቸው 4 ተሽከርካሪዎችን እና የሞተር ሣይክል ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 01, 2026) ሁለተኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር W/M/A/Gurawaa-2018-002 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን መስተዳድር የግረዋ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የወረዳው የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን መስተዳድር የግረዋ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የወረዳው የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ኢኒስታሌሽን ስራ በግልጽ ጨረታ ሁለተኛ ዙር ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 01, 2026) ለመኪና ትራስፖርት አገልግሎት ኪራይ በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሆማተ/2557/2018 የሆሣዕና ማረሚያ ተቋም የህግ ታራሚዎችን እና የፖሊስ ሰራዊቱንና ሠራተኞቹን ተቋሙ ባዘጋጀው የድርጊት መርሃ ግብር

የሆሳዕና ማረሚያ ተቋም 44 እና ተሳፋሪዎችን የመጫን አቅም ያለው መካከለኛ የህዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የመኪና አገልግሎት ትራንስፖርት ኪራይ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

Government (Jul 01, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/5981f2e1-fe9b-48eb-bc25-c619f935b2f7/open Invitation to Bid Procurement of Food and Beverages Procurement Reference No: MoR-NCB-NC-0435-2018-BID-Open-Re-bidProcurement

Ministry of Revenue, Ministry of Defense Procurement of Food and Beverages

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የብሔራዊ ግብርና ባዮቴክኖሎጂ ምርምር ማዕከል 2018 በጀት ዓመት የጋራ መገልገያ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018 በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የብሔራዊ ግብርና ባዮቴክኖሎጂ ምርምር ማዕከል 2018 በጀት ዓመት

በአብክመ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የሰሜን ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ የ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Jan 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የሰሜን ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ የ2018 በጀት አመት አገልግሎት

በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ፅህፈት ቤት የቀበና ጤና ጣቢያ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 05, 2026) የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ግዥ መለያ ቁጥር የቀ/ጤ/ጣ02/2018 ዓ.ም በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ፅ/ቤ የቀበና

የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Jan 05, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ምናለ አዳሙ ጠበቃ ደመላሽ መብራቴ እና በአፈ/ተከሳሾች 1ኛ ሃይለማረያም አሳምረው 2ኛ ሃይለማሪያም ስንሻው

Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service: Procurement of PLASTIC COVER

Government(Jan 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b4d73aca-4911-48b1-b0df-dafc7daa0ae5/open Lot Information Procurement

Adama Science and Technology University: Purchase of Imaging Unit 500ZA & Pickup Ruler (Lexmark)

Government(Jan 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f20caa93-d7c4-47b3-a960-e6e8c53aab3d/open Lot Information Procurement

Ministry of Justice: ጥራቱን የጠበቀ የስብሰባ አዳራሽ ወንበር እና ጠረጴዛ ግዥ(Conference Chair and Table)

Government(Jan 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7a2145f7-1d04-4e5f-b8f4-7b5e26758402/open Lot Information Procurement

Ministry of Defense Procurement: International Perfeumed Air Freshemant (እቃው ላይ ይህን ፁፋ ያለው መሆን አለበት)

Government(Jan 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/738118c8-9416-4e7a-8dba-954e4b24efea/open Lot Information Procurement

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ባህል፤ ቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት የስፖርት ትጥቅ ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ በማወዳደር በዘርፉ ፈቃድ ካለው አቅራቢ ተጫራቾች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለማግዛት ይፈልጋል