Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 02, 2026) በድጋሚ የወጣ ለምስራቅ ቦረና ዞን በድሬ ከተማ አዲስ ኪዮስክ ሾፕ የግንባታ ሥራግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት አዲስ ኪዮስክ ሾፕ የግንባታ ስራ (construction of New Kiosk Shop ) ግንባታ ሥራን ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 02, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ/0037/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል። ተ.ቁ የተበዳሪዉ
ዳሸን ባንክ የቦታው ስፋት 175 ካ.ሜ የሆነ ቤት ባለበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (Aug 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ኮምፓሽን ፋሚሊ ኢንተርናሽናል የተባለ አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 አንቀጽ 88/3 መሰረት በምዝገባ ሰርተፍኬት ቁጥር 0536
ኮምፓሽን ፋሚሊ ኢንተርናሽናል 2018 በጀት አመት እስከ 2020 ዓ.ም. ያለውን የሶስት ተከታታይ አመታት የኦዲት ስራና የድርጅቱን ማኔጅመንት ማንኛውም ሕጋዊ ግዴታ ያሟላ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ/ግ/ጨ/ ቁጥር 02/2019 የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 ለካፋ ዞን ግብርና መምሪያ ከተለያዩ