Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዳዬ ከተማ አስተዳደር 02 ቀበሌ እና በዳዬ ከተማ አስተዳደር ስቴድየም ቀበሌ የወጣት ሴቶችና ልጃገረዶችን ኑሮ ለማሻሻል የሚያገለግል የሼድ ስራ በተዘጋጀው ዲዛይን መሠረት ጥቃቅን እና አነስተኛ በብረታ ብረት እና እንጨት ሥራ ዘርፍ ብቻ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ማህበራት መካከል ጨረታውን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Reporter (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር አማራ ባንክ 45/2018 አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

አማራ ባንክ አ.ማ. የተለያየ ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 02, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፋንታዬ ሳልሳይ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሰይድ ካሳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ/171010 በሚያዝያ

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Reporter (Aug 02, 2026), Addis Zemen (Aug 02, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0028/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም

ዳሸን ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በም/ሥ/ሽዋ/ዞን የቦሰት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2018 ሰመር ሰብል የውሃ ፓንፕ እና የውሃ ፓንፕ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በም/ሥ/ሽዋ/ዞን የቦሰት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2018 ሰመር ሰብል የውሃ ፓንፕ እና የውሃ ፓንፕ

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የተለያዩ ዓይነት የደንብ አልባሳት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ (ጨረታ ቁጥር ኢአጽ/ግንአዳ/014/2018) የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በበጀት ዓመቱ የሚያሰራጨውን የተለያዩ ዓይነት

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ በስሩ የሚያስተዳድራቸው እርሻዎች በተለያዩ የምርት ዘመን ያመረተውን የጎመን ዘር ምርት እና የተለያዩ ምርት ዓይነት ብጣሪዎች (የተለያየ ደረጃ ያላቸውን) በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ም-01/2018 የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ በስሩ የሚያስተዳድራቸው እርሻዎች በተለያዩ የምርት ዘመን ያመረተውን የጎመን

የዋናው ቤት ስፋቱ 199.74 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 06, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ሰይፈ ገ/ፃዲቅ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ገ/ፃዲቀ ጨርቆስ መካከል

Bio and Emerging Technology Institute: Procurement of Proven Boran Bulls’ Semen

Government(Feb 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/3ccf0918-8f0e-4b24-81cd-1ddab7b2b875/open Reference

በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት ሊያስገነባው ለፈለገው የግንባታ ሥራ አማካሪ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 06, 2026) የምክር አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ.ማ 004/2018 ዓ.ም በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት

የአንድነት ፓርክ የመኪና መቆሚያ ህንጻ (ፓላስፓርኪንግ) ለቢሮ አገልግሎት ወይም ለሱቅ መሸጫ የሚሆን ክፍሎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 06, 2026) ለቢሮ ወይም ስሱቅ አገልግሎት የሚውልየኪራይ ጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር 3/2018 የአንድነት ፓርክ የመኪና መቆሚያ ህንጻ (ፓላስፓርኪንግ) ለቢሮ

የበአታ ጤና ጣቢያ ቋሚ ኤሌክትሮኒክስ እና የቢሮ ቋሚ እቃዎች፣ የጽሕፈት መሳሪያዎቸ እና የጽዳት እቃዎች፣ ህትመት፣ የደንብ ልብስ እና ልብስ ስፌት እና ጥገና እቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በሀዲያ ዞን የምሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት የተለያዩ ግንባታዎች ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በሀዲያ ዞን የምሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ሎት1 በምሻ ወረዳ ጤና