Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government (Jun 02, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/7d75a693-3a25-4245-8e3a-0a363f051c60/open Invitation to Bid የተሽከርካሪ መመርመሪያ ማሽን እና ሌሎች ዕቃዎች ግዥ Procurement Reference
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: የተሽከርካሪ መመርመሪያ ማሽን እና ሌሎች ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/6492313b-9afd-40ad-b5db-39ca58e191fb/open Reference Number: ECC-NCB-NC-0517-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: ECC/NCB/NCS/0010/02/2018/BID Procurement Information Procurement Type:
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ተሸከርካሪ ላይ የሚገጠም ጂፒኤስ /Fleet Management/ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (May 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በ ቀን 28/09/018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የሞባይል ቀፎና አክሰሰሪ፣ ምግብ ነክ፣ እና ሌሎች ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 30, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት መለያ ቁጥር 05/2018 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ታጣፊ / ሲኒማ /
የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ታጣፊ/ ሲኒማ /ወንበር መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ በአዳማ ቅርንጫፍ የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው የተፈጥሮ ሙጫ ምርቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 01, 2026) የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው የተፈጥሮ ሙጫ ምርቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢግስኮ – የግ/ው/ሽ/ሜ/አ/ዘ/ግጨ/ሽ04/2018
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ግንቦት 14/2018 ዓ.ም የወጣውን ግልጽ የሃራጅ ማስታወቂያ ላይ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል
Addis Zemen (Jun 01, 2026) ግልጽ የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የተራዘመ መሆኑን ስለመግለፅ ተቋማችን አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዲስ ዘመን
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለፋብሪካችን የተለያዩ ክፍሎች እና የእርሻ ማሽነሪዎች፣ ተሽከርካሪዎች ጥገና የሚያስፈልጉ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያቁጥር MSF/LP/08/2026 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፁትን ለፋብሪካችን የተለያዩ ክፍሎች እና የእርሻ ማሽነሪዎች
ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስትቲዩሽን አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ እንዲሁም የጨረታ ማስተካከያ ማድረግ ይፈልጋል
Reporter (May 31, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ፣ ቁጥር 002/2018 ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስትቲዩሽን አ.ማ ቀጥለው የተዘረዘሩትን ለብድር አመላለስ በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች
REACH Ethiopia Invites Eligible Bidders for Seven Ultra-portable Digital X-ray Systems with TB CAD and Basic Spare Parts and Six TB CAD (AI) Software & Installation Services.
Reporter (May 31, 2026) International Bid Advertisement REACH Ethiopia: Seven Ultra-Portable Digital X-ray Systems with TB CAD and Basic Spare
The Ethiopian Electric Utility (EEU) Intends to Purchase the Procurement of Electric Cargo Van by National Competitive Bidding (NCB).
Addis Zemen (Jun 01, 2026) Bid No EEU/F&FP/NCB-037/2018 The Ethiopian Electric Utility (EEU) intends to purchase the Procurement of Electric
አዋሽ ባንክ አ.ማ. በፅህፈት ሥራ ላይ ላልተሰማሩ የባንኩ ሰራተኞች የደንብ ልብስ ማሰፋት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር AB-36/2025/26. 1. አዋሽ ባንክ አ.ማ. በፅህፈት ሥራ ላይ ላልተሰማሩ የባንኩ ሰራተኞች የደንብ
ብርሃን ኢንሹራንስ አ.ማ. የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ብርሃን ኢንሹራንስ አ.ማ. የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል የተጎዱ ተሽከርካሪዎች፤ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች (ፕላስቲክ ነክ
አሐዱ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 31, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፡- 022/2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን