Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር_01/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ_ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የጥራጥሬ እህሎች እንዲሁም ሎሎች ዕቃዎች መኪናን ጨምሮ በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026) ዘመን ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ንብረቶች እና ሌሎች ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ) ዘመን ባንክ አ.ማ. ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን (የቢሮ ፈርኒቸሮችን) ባሉበት ሁኔታ

ዘመን ባንክ አ.ማ. ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን (የቢሮ ፈርኒቸሮችን) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ የእስትራቴጂ ፕላኒንግ እና ፕሮግራም ማኔጅማንት ሥልጠናዎችን ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በአለም አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ethiotelecom (Jul 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ  ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ የእሰትራቴጂ ፕላኒኒግ እና ፕሮግራም ማኔጅማንት ሥልጣናዎችን (Developing a Competitive and Sustainable

Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of Printing and Publishing Services

Government (Jul 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/42624fbe-2404-40b2-947d-3e65775b681f/open Lot Information

Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of Spare Parts

Government (Jul 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c00b69c5-5a88-4585-ac88-a5abb3e2c255/open Lot Information

Ethio Telecom Invite All Interested and Eligible Bidders by this International Competitive Bid for the Procurement of Different Types of Strategy Planning and Program Management Training (i.e. Developing a Competitive and Sustainable TechCo Strategy (Advanced Level), Modern Business Model Frameworks and Approaches (Advanced) and Enterprise Project Management Maturity Modeling and Evaluation Training(proficient)) with RFQ No 4286031.

The GIZ Country Office is Looking for Local Companies Who Are Eligible to Participate in this Call for Expression of Interest, Are Herewith Requested to Submit Their Documents for ‘Framework Contract for On-demand Enumerator Services’.

ዘመናዊ ህንፃ ኢንዱስትሪዎች ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ጥሬ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 10, 2026) የተለያዩ ጥሬ እቃዎችን ግዥ ለመፈፀም የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡– ዘ.ህ.ኢ.001/2018 ድርጅታችን ዘመናዊ ህንፃ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪክት የጨረታ አድራሻ ማስተካከያ አውጥቷል

Addis Zemen (Jul 10, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ ማድረግ ሰኔ 19 ቀን 2018 ዓ.ም ገጽ 23 ላይ በወጣው ሙሃ

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውስጥ በተገነቡ የትራንስፖርት መሰረተ-ልማት ማለትም የተርሚናል፣ መጠለያ፣ ሽንት ቤቶችን እና ለህዝብ ትራንስፖርት መጠበቂያ ሼድ የጽዳትና ደህንነት አገልግሎት ግዥ በመፈጸም በ3ኛ ወገን ለማሰራት ስለፈለገ አገልግሎቱን መስጠት ከሚችሉ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College፡ Procurement of Medical Supplies

Government (Jul 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ea4b0b46-be8d-415d-b609-10576204d068/open Lot Information