Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Oct 07, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር፦ አማራ ባንከ/51/2019 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሱ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድር

አማራ ባንክ አ.ማ. ድርጅት፣ መኖሪያ ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 07, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የቄራ ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ በሸገር ከተማ አስተዳደር የገፈርሳ ጉጄ ክፍለ ክተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የገፈርሳ ጉጄ ክፍለ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ቄራ ለማከራየት ይፈልጋል።

በሸገር ከተማ አስተዳደር የገፈርሳ ጉጄ ክፍለ ክተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የገፈርሳ ጉጄ ክፍለ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ቄራ ለማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 07, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ኢ.ኘ.ድ 010/2019 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 07, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ/52/2019 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ

አማራ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን እየገነባቸው ላሉት ፕሮጀክቶች የተለያዩ እቃዎችን ግዥ ለመፈጻም ህጋዊና ብቃት ያላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 28, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 03/2019፣ 04/2019፣ 05/2019 እና 06/2019 ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን እየገነባቸው ላሉት

የአማራ ኅብረት ስራ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ፌዴሬሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የፌዴሬሽኑንና የአባል ዩኒዮኖችን የፋይናንስ፣ የቁጠባና ብድር፣ የክፍያ፣ የግብይትና የተቋማዊ አስተዳደር አገልግሎቶች ከወረቀት ነፃ፣ ፈጣን ፣ ግልጽ፣ ተጠያቂነት ያለዉ፣ በአንድ የተቀናጀ ኔትወርክ ላይ የሚሰራ ኮር ባንኪንግና ኢአርፒ /Core Banking and ERP/ ሶፍትዌር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ጀነራል ታደሰ ብሩ 1ኛ ደረጃ ቁ 2 ት/ቤት ለ2019 ዓ .ም በት/ቤቱ ለትምህርት አገልግሎት የምውሉትን ልዩ ልዩ እቃዎች አገልግሎቶችን በአንደኛ ዙር አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 28, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር /001/2019 ዓ .ም ለአንደኛ ዙር የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ በመደበኛ እና

ልደታ ክፍለ ከተማ የወ/ሮ በለጥሻቸው የህዝብ ጤና ጣቢያ የ2019ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ ግዥ/ አገልግሎት መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 28, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር 001/2019 ልደታ ክፍለ ከተማ የወ/ሮ በለጥሻቸው የህዝብ ጤና ጣቢያ

በአራዳ ክፍለ ከተማ ጃንሜዳ ጤና ጣቢያ በ2019 በጀት ዓመት ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 28, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአራዳ ክፍለ ከተማ ጃንሜዳ ጤና ጣቢያ በ2019 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ጨረታ

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የየካቲት 23 አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የየካቲት 23 አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት

የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2019 በጀት አመት በዞኑ ስር ለሚገኙት መምሪዎች አገልግሎት የሚውሉ የመኪና መለዋወጫ፣ የመኪና ዘይት እንዲሁም የመኪና ጎማ በግለጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Oromia Pipe Factory PLC (OPF) is Hereby Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply of Raw Materials for POLY VINYL CHLORIDE (PVC RESIN) & HDPE PE100 BLACK

Ethiopian Herald (Sep 29, 2026) RE-INVITATION FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) TENDER REFERANCE NUMBER: OPF/NCB/2026/19/002 Oromia pipe Factory PLC (OPF)

በምሥራቅ ጎጃም ዞን የደጀን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በክልሉና በከተማዉ በጀት ድጋፍ በከተማዉ ውስጥ የቢሮ የህንፃ ግንባታ G+3 ቀሪ ስራዎች ለማስጨረስ የጉልበት የእቃና የማሽነሪ ግዥዎችን ጨምሮ መስፈርቱን የሚያሟሉ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል