Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Dire Gazetta (Oct 07, 2026) ጉዳዩ፡- ጨረታ መሰረዝን ይመለከታል፡፡ የድሬደዋ አስተዳደር ሳቢያን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት አመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም የእስቴሽነሪ እቃዎች የጽዳት እቃዎች የትምህረት መርጃ

የድሬደዋ አስተዳደር ሳቢያን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በድሬ ጋዜጣ የወጣውን ጨረታ ሰርዞታል

Addis Zemen (Oct 10, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁ.03/2019 በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የቦቆሎ መፍጫ ማሽን እና ህንፃ ለመሸጥ የወጣ የግልጽ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት የቦቆሎ መፍጫ ማሽን እና ህንፃ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 10, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ግ–06/2019 ዓ.ም. ኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ኤሌክትሮኒክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣

ኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ) እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 10, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ሃዲ/004/2026 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ /አስያዥ/ ቤት/ቶች ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።

ዳሸን ባንክ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ረቡዕ መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም በወጣው የሪፖርተር ጋዜጣ የአማርኛ እትም 2759 ላይ በገፅ 44 በወጣው የግዥ ማስታወቂያ ላይ ማስታወቂያውን ያወጣው መስሪያ ቤት ስም እና የክፍያ የመዝገብ ቁጥር በስህተት ስላልተጠቀሰ የግዥ ማስታወቂያውን ያወጣው መስሪያ ቤት ስም “SHANDONG LUQIAO Group Co.Ltd” ሲሆን የክፍያ መዝገብ ቁጥርም 0092016999 ተብሎ ይስተካከል ሌሎች የግዥ መስፈርቶች እንደተጠበቁ ይሆናል።

The ICRC is Seeking Expressions of Interest to Pre-qualify Qualified Construction Companies, Consultancy Firms, and Suppliers Operating in Civil Engineering and Hydraulic Infrastructure Across Ethiopia for Inclusion in Restricted Tender Processes for 2026–2027.

እፎይታ በኮልፌ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር በገበያ ማዕከሉ ብሎክ “ኤ” ከ4ኛ ወለል በላይ የሚገኘውን 403.50 ካሬ ሜትር እና ብሎክ “ቢ” ከ4ኛ ወለል በላይ የሚገኘውን 405.13 ካሬ ስፋት ያላቸውን ክፍት ቦታዎች ለተለያዩ አገልግሎቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል

Tsedey Bank Invites Sealed Bids for the Existing Condition Assessment, Final Evaluation, Recovery, Completion, Integration, Testing, Commissioning, and Handover of Electrical, Mechanical, Low-current, and Plumbing Systems for its 4B+G+M+25+2U Head Office Building Project.

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለሁለት አመት የሚቆይ የሰራተኞች መዝናኛ ክበብ የግብአት አቅርቦትና የመስተንግዶ አገልግሎት በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 11, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 030/19 ድርጅታችን ለሁለት አመት የሚቆይ የሰራተኞች መዝናኛ ክበብ የግብአት

በድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ የዶ/አቤል መልካሙ መታሰብያ ጤና ጣቢያ የቢሮ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የተለያዩ የጽዳት ዕቃዎች፣ ህትመት መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 11, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዶ/ር/አ/መ/መ/ጤ/ ጣ በድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ የዶ/አቤል መልካሙ መታሰብያ ጤና

ግራንድ ማይክሮፋይናስ ተቋም አ.ማ. መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Oct 11, 2026) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ተ.ቁ   የተበዳሪው ስም   የዋስ ስም   ብድር የወሰዱበት ቅርንጫፍ  

Hawassa University፡ Procurement of Stationery Materials

Government (Oct 12, 2026) Please click on this link to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f1fe6fca-36be-4c80-9915-b8660fcc6bb8/open Lot Information Procurement Reference

Bahir Dar University፡ Procurement of Construction Materials

Government (Oct 12, 2026) Please click on this link to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/960b6417-7d0d-475d-b836-1282ad3485e4/open Lot Information Procurement Reference