Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 12, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር የመ/ል/ድ/አስ/ባለ/ግ/ ጨረታ 003/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባስስልጣን የአገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን

የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን ለኮንስትራክሽን ዲዛይንና ማማከር ድርጅት ቢዝነስ ሞዴል ጥናት፣ ለህዝብ መዝናኛ ቦታዎችና ፓርኮች ኮርፖሬሽን፣ ለኢግዚቢሽንና ማዕከል ድርጅት እና ለቄራዎች ድርጅት አቻ የሀብት ግመታ እና የሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት አይ ኤፍ አር ኤስ/ IFRS/ ጥናትና ትግበራ በግልፅ ጨረታ ማሰራት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ARARI 03/05/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የጽህፈት መሳሪያዎች እና የፅዳት ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ በድጋሜ ጥሪ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የጽህፈት መሳሪያዎች እና የፅዳት ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) ድጋሜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ አሰተዳደር ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በካፒታል በጀት  የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ በዳባት ከተማ በቀበሌ 04 በሚገኘዉ ቦታ ላይ

የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ አሰተዳደር ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በካፒታል በጀት የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ በዳባት ከተማ በቀበሌ 04 በሚገኘዉ ቦታ ላይ በሙሉ ዋጋ ማስገንባት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት በዞኑ ሥር ለሚገኙት መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. ሌሎች እቃዎች

የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት በዞኑ ሥር ለሚገኙት መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ ሌሎች እቃዎች/የቋሚ አላቂ፣ የጽዳት እቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ እንዲሁም ፈርኒቸር እቃዎችን በግልጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Maritime Authority: Procurement of Four-Star Hotel Service in Bishoftu

Government(Feb 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/26336c11-3ada-4aaf-aeab-116edb4557a5/open Reference

MOENCO is Offering Used Construction Machinery and Lowbed Trucks for Sale

2merkato.com(Feb 12, 2026) Invitation to Bid for Sale of Used Construction Machinery & Lowbed Truck The Motor and Engineering Company

አምቦ ዩኒቨርሲቲ ለወሊሶ ካምፖስ የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Feb 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/459ff466-a7e8-4231-8d0c-fb991422b614/open Lot Information Procurement

Hawassa University፡ Procurement of 4.ኢ.ት 13866 TOYOTA Pickup Model LAN25L – PRMDEN Original Spare Part

Government(Feb 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7e8dd03f-2383-4d17-8fe4-6bb45691a1d2/open Lot Information Procurement

የፌዴራል ፍትህ ሚኒስቴር የህትመት ሥራዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Feb 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5cf33764-48a8-4fba-a77f-f20d0f2586a3/open Lot Information Procurement

ማፍ ቢዝነስ ግሩፕ 55 ኢንች ስማርት ቴሌብዥን በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

2merkato.com(Feb 12, 2026) ቁጥር -ማ/ቢ/ግ/ግመ/002/2018የጨረታ ማስታወቂያ ቢዝነስ  ግሩፑን  55 ኢንች ስማርት ቴሌብዥን በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: የአዋሽ ጉምሩክ የኪችን ዕቃዎች ግዥ

Government(Feb 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/00e1968d-0a2e-48f4-b119-e33f2882348b/open Reference

ስፋቱ 150 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 12, 2026) ድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ቅድስት አስፋ እና በፍ ባለዕዳ አዱኛ አጥናፉ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጻም

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያዩ አይነት ላፕቶፕ ኮምፒዩተሮች እና አንድ ፕሮጀከተር (Lap Top Computers & LCD Projector) ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር EEP/NP/NCB/16/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያዩ አይነት ላፕቶፕ ኮምፒዩተሮች እና አንድ ፕሮጀከተር (Lap