Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 12, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ሂሩት ሽበሺ እና በፍ ባለዕዳ እነ ብዙነሽ ጥበቡ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/201039 28/08/2017

የቦታው ስፋት 86.50 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Government (Aug 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/bc6842f0-7e31-4623-ba4d-0e56a37424b7/open  Invitation to Bid Procurement of Catering Services Procurement Reference No: FTVETI-NCB-NC-0001-2019-BID-Open-Re-bidProcurement Category:

Federal Technical and Vocational Education and Training Institute Procurement of Catering Services

Reporter (Aug 12, 2026) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች ስማቻው ለተገለጸው ተበዳሪዎች የበደረውን ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልከፈሉ ባንኩ በተሸሻለው አዋጅ

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 13/12/2018 እና 16/12/18 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጉምሩክ ኮሚሽን የተለያዩ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኦሮሚያ ክልል በቡኖ በደሌ ዞን የጮራ ወረዳ የቁምባቤ ከተማ ማዘጋጃ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለከተማ ውስጥ ለውስጥ መንገድ ስራ የሚውል ዶዘር አይነቱ D8R ባለ 300 H/P እና ከዚያ በላይ የሆነ በጥሩ ይዞታ ላይ ያለ እ.ኤ.አ 2012 አመተ ምህረት በኋላ የተመረተ ማሽን በሰአት መከራየት ይፈልጋል

በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዱራሜ ካምፓስ ለአንድ ዓመት የሚቆይ የተለያዩ ግዥ በሀገር አቀፍ ጨረታ ህጋዊ ከሆኑ ነጋዴዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 07, 2026) ሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዋ/ዩ/ዱ/ካ/012345/2019 በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዱራሜ ካምፓስ ለአንድ ዓመት የሚቆይ

በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ኮምባይነር፣ የወርክሾፕ መገልገያ ዕቃዎች እና ዌልዲንግና ቤንዲንግ ማሽኖች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ስኮ ብግጫ/2A/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (የእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ)

ቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አክሲዮን ማሕበር የአንድ ወለል የማጠናቀቂያ ስራ (4th Floor)አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 07, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አክሲዮን ማሕበር በመርካቶ አካባቢ

በምዕ/ሐረርጌ ዞን የሸነን ዱጎ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም የቢሮ መገልገያ እቃዎች ማለትም የኤሌክትሮኒክስ፣ የፅህፈት መሳሪያዎች እና የደንብ ልብስ እንዲሁም የግንባታ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልገውን ቋሚ ዕቃ፣ የደንብ ልብስ፣ የጽሕፈት መሣሪያ፣ የጽዳት ዕቃ፣ የህትመት አገልግሎት፣ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ የዲኮር አገልግሎት እና የካፌ መስተንግዶ 1ኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 14 ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2019 በጀት ዓመት ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በ2019 በጀት አመት ለወረዳው ጽ/ቤቶች አገልግሎት መስፈርቱን የሚያሟሉ ድርጅቶች እና ግለሰቦች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የምስራቅ ሐረርጌ ዞን የኮምቦልቻ ወረዳ ፍርድ ቤት ለስራ የሚውሉ የተለያዩ ቋሚ እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የምስራቅ ሐረርጌ ዞን የኮምቦልቻ ወረዳ ፍርድ ቤት ለስራ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ