Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 13 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ መስተንግዶ፣ ህትመት ሥራዎች እና የተለያዩ መጠን ያላቸው ድንኳን ኪራይ ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 13 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ መስተንግዶ፣ ህትመት ሥራዎች እና የተለያዩ መጠን ያላቸው ድንኳን ኪራይ ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች

የሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት ኤሌክትሮኒክስ በግልጽ ጨረታ እውዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ሲ/መ/ባ/009/2016 የሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ ሥራ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በሰንጠረዥ ላይ በተዘረዘረው መሰረት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ እውዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ ዞን ለወግዲ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ፣ የኤሌክትሮኒክስ ቋሚ እቃ፣ የመብራት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ የቢሮ እቃዎች፣ የውሃ እቃ፣ በ2017 በጀት ዓመት በውስጥ ገቢ በጀት እና በመደበኛ በጀት በድጋሜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ ዞን ለወግዲ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ የኤሌክትሮኒክስ ቋሚ እቃ፣ የመብራት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ የቢሮ

ኢህራክ ኢንተርናሽናል ኃ.የተ. የግ.ማህበር በ24 ሰዓት እስከ 300 ኩንታል የማምረት አቅም ያለውን የማካሮኒ ማምረቻ መሳሪያ ከዩቲሊቲ (Utilities) መሳሪያዎች ጋር ፍላጎትና አቅሙ ላላቸው በማምረት ተግባር ላይ ላሉ ወይም ወደ ማምረቻ ዘርፉ ለመግባት ዕቅዱ ላላቸው ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ባለበት ሁኔታ ለመሸጥ ይፈልጋል

የማካሮኒ ማምረቻ መሳሪያ ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ (ለ2ኛ ጊዜ የወጣ) ማህበራችን በፕሬዝዳንት የምግብ ማምረቻ ድርጅት ሥር የሚገኘውን የጣሊያን ስሪት የሆነና በ24 ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ እስከ 300 ኩንታል የማምረት አቅም ያለውን የማካሮኒ ማምረቻ መሳሪያ ከዩቲሊቲ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች