Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያሃራጅ ቁጥር ሃ-10/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ በኦክሽን ኢትዮጵያ ኦንላይን መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩከ ቅ/ፅ/ቤት በ18/06/2018 ዓ.ም እና 21/06/2018 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋጫ፣ ኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የሞባይል ቀፎና አክሰሰሪ፣ ምግብ ነክ፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ቁርጥራጭ ብረቶች እና ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 20, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት ጨረታማስታወቂያ ዕድግ አቀፍ የትምህርት እና ልማት ማስፋፊያ ድርጅት የ2017 ዓ.ም. በጀት ዓመት ወጪ ገቢ የሒሳብ ኦዲት ለማድረግ ይፈልጋል። ስለሆነም በዘርፉ ሕጋዊ ፈቃድ ያላችሁ

ዕድግ አቀፍ የትምህርት እና ልማት ማስፋፊያ ድርጅት የ2017 ዓ.ም. በጀት ዓመት ወጪ ገቢ የሒሳብ ኦዲት ለማድረግ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሚዲያ የካሜራ ድሮን እና የሬድዮ መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 14, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ 1. የግዥው አይነት — ሎት 1 የካሜራ ድሮን እና ሎት 2 የሬድዎ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የላስታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለላስታ ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

የቦታው ስፋት 816 ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 14, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለሙበት እነ መኑር በደዊ (3 ሰዎች) እና በፍ/ባለዕዳ እነ አብዱረዛቅ ሱልጣን (2

በሲዳማ ብ/ክ/መንግሥት ሁላ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በኩል 2019 በጀት ዓመት ለሁላ ወረዳ ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች የጽሕፈት መሳሪያ፣ ለሀገረ ሰላም ከተማ ማዘጋጃ ቤት በሰቻ 01 ቀበሌና ሽቆ 01 ቀበሌያት አጠቃላይ 555.5ሜትር በጌጠኛ ድንጋይ (ኮብልስቶን መንገድ እና በእነዚሁ ቀበሌያት በከተማው የተለያዩ ቦታዎች አጠቃላይ 659 ሜትር የመንገድ ዳር ጎርፍ ማስወገጃ ቦይ (ዲች) በተለያዩ ሎቶች ከፋፍሎ በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራትና ለመግዛት ይፈልጋል

የጉለሌ ክ/ከተማ አዲስ ሕይወት ጤና ጣቢያ ነሐሴ 3 ቀን 2018 ዓ.ም ገጽ 22 ላይ በወጣው የጨረታ መለያ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም. የአንደኛ ዙር ዕቃ ግዥ ላይ የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል

የተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 14, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብትሙሪድ ነክር እና የፍ/ባለዕዳያሲን አብደላ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ሥልጠና ማዕከል ለ2019 ዓ.ም. አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ሕጋዊ ድርጅቶች ግዥ መግዛት ይፈልጋል

በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 12 የካራ ጋቢሳ ቅድመ መደበኛ የመጀመረያ ደረጃ ት/ቤት ዕቃዎችና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 14, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የግልፅ ጨረታ ቁጥር 01/2019 በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 12 የካራ ጋቢሳ ቀድመ መደበኛ

የተሽከርካሪዎች ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 14, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ሂሩት ዮሀንስ (2 ሰዎች ) እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ