Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Oct 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2018

የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት የኮምፒውተርና የፕሪንተር ጥገና እና የተሽከርካሪ ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 19, 2025)   ድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የማሽነሪ እና ተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ የጨረታ ቁጥር 07/2018 ዓ/ም የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በክልሉ

የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ ለሚገነቡ መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች እና ለመንገድ ጥገና ስራ የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሸከርካሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 19, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ የሂሳብ ምርመራ (የኦዲት) አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ሰነድ ቁጥር 04/2018 የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የ2017 በጀት ዓመት

ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የ2017 በጀት ዓመት ሂሣብን በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች አዲት ለማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 18, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የላንፉሮ ወረዳ ፋይናንስ  ጽ/ቤት በወረዳው የሚገኙትን የመንግስት መ/ቤቶች ያገለገሉ አሮጌ

በስልጤ ዞን የላንፉሮ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Federal Democratic Republic of Ethiopia National ID Program (NIDP)-Digital ID for Inclusion and Services Project Seeking an Experienced Senior DevOps Expert to Lead the Effort at NIDP to Build a Holistic DevOps Culture Utilizing Associated Tools, Technologies, and Processes

SRS JCA Now Invites Qualified Bidders from Eligible and Interested Bidders Through NCR for the Procurement of Desir Suzuki 2024

Invitation to Bid SRS JCA now invites qualified bidders from eligible and interested bidders through NCR for Procurement of the

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ት/ጽ/ቤት ኢየሩሳሌም ቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የሰራተኛ የደንብ ልብስ እና ስፌት፣ የስፖርት ትጥቅ የሰራተኞች ሰነድ መያዣ ቦርሳ፣ የህትመት እንዲሁም የጭነት አገልግሎት እና የቢሮ አላቂና ቋሚ እቃዎች፣ የሜንቴናንስ ጥገና፣ አጠቃላይ ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

TTK PLC Invites Eligible Bidders to the Procurement of Laundry Detergents, Beauty Soaps, Vegetable Ghees & Edible Oils

International Bid for Procurement of RBD Palm Oil and Soap Noodles TTK PLC is actively involved in the manufacturing of

Addis Ababa Water and Sewerage Authority Would Like to Extend of Submission Date and Time

ANNOUNCEMENT FOR EXTENDED BID SUBMISSION DATE Previously the Addis Ababa Water and Sewerage Authority Water and Sanitation Infrastructure Development Division

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ አርሲ ዞን አዳባ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ላሉት ለተለያዩ መንግስት መስሪያ ቤቶች የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚ አላቂ ዕቃዎች እና የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የደንብ ልብሶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ አርሲ ዞን አዳባ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ላሉት ለተለያዩ መንግስት መስሪያ ቤቶች

National ID Program (NIDP)- Digital ID for Inclusion and Services Project Invites Eligible Bidders to Senior System Analyst

Expression of Interest (EOI) (CONSULTING SERVICES – INDIVIDUAL CONSULTANT) Senior System Analyst to support the National ID Program at the

የኢሉአባቦር ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ላሉት መ/ቤቶች ለ2017ዓ.ም የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ፈርኒቸሮች፣ ኤሌክትሮኒክሶች፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው የመኪና የሞተር ሳይክል ጎማዎች ከነ ካለመዳሪያዎቻቸው፣ የእርሻ መገልገያ መሣሪያዎች፣ የተለያየ መጠን ያላቸው ሞተር ሳይክሎች እና የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሥጋ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ/አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡  በዚህ