Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Feb 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ac1c14e4-be27-4830-9c1e-f0ef24daeec8/open Lot Information Procurement Reference Number: UoG-NCB-G-0228-2018-PUR Object of Procurement: ለጌትስ ፋውንዴሽን ፕሮጀክት አገልግሎት

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለጌትስ ፋውንዴሽን ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ላብራቶሪ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 31, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ በምዝገባ ሰርተፊኬት ቁጥር 2727 በሲቪል ማህበረሰብ ድርጀቶች ባለስልጣን በአገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅትነት ተመዝግቦ በሀገር ውስጥ የሚንቀሳቀሰው ድርጅታችን ሀገሬ ኮሚዩኒቲ

ሀገሬ ኮሚዩኒቲ ዴቨሎፕመንት አሶሲዬሽን ከ2025 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሚቀጥሉት ሶሰት ዓመታት የድርጅቱን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 31, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡- ፕሮ/802B/ማስ/1361/18 ድርጅታችን በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተፕራይዝ በተለምዶው ቆሬ ተብሎ የሚጠራው ለመከላከያ ዋር ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ለሚገነባቸው ግንባታዎች ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተፕራይዝ በተለምዶው ቆሬ ተብሎ የሚጠራው ለመከላከያ ዋር ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ለሚገነባቸው ግንባታዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 31, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ደኢመባ 09/18 መ/ቤታችን የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን በሥሩ ላሉት ዲስትሪክቶች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እና ኢንጅነሪንግ መሣሪያዎች መገልገያ ማለትም የገልባጭ መኪና

የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን በሥሩ ላሉት ዲስትሪክቶች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እና ኢንጅነሪንግ መሣሪያዎች መገልገያ ማለትም የገልባጭ መኪና እስከ እነሎደሩ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

University of Gondar :Procurement of Stationary Materialsየሌሽማኒያሲስ ምርምር)

Government (Jun 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/567ba495-8022-49d4-b8a9-6c7f8b37cbde/open Lot Information

ቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 29, 2026) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን

የሲዳማ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ አከራዮችን መዝግቦ አነስተኛ መኪኖችን ለአንድ አመት ጊዜ በቁርጥ ዋጋ መከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 30, 2026) ለመስክ መኪና አከራዮች ምዝገባና ለመኪናዎች አቅርቦት የወጣ ማስታወቂያ የሲዳማ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ አከራዮችን መዝግቦ

የባህር ዳርና አካባቢዋ ከፍ/ፍ/ቤት 250 ካ.ሜትር ያረፈ ቤትና ቦታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 30, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ 1ኛ እንደግ ዘሪሁን 2ኛ. እድገት የእቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ ተሰራ ጥሩነህ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 30, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ካሰች ዝናቡ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ዘይንያ ኢብራሂም መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ፋብሪካ ከግንባታ የተራረፉ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት 200 ቶን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የሽያጭ ጨረታ ቁጥር-አሽጨ 001/ኦኩስፋ/ቁ-2/2018 በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ

በአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአክሲዮን ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Jun 30, 2026) 2ኛ የጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና በፍ/ባለዕዳ እነወ/ሮ ሐወኒ አሸናፊ 2 ሰዎች መካከል

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 30, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ገነት ሀይሌ እና የፍ/ባለዕዳ ሙለታ ሀይሌ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

የሲቪል ማህበረሰብ ድርጀቶች ባለስልጣን ለፈንድ ማጠናከሪያ እንዲሆን ከኢትዮጵያ የህግ ባለሙያ ሴቶች ማህበር ያገኘውን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ አና የቢሮ መገልገያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጀቶች ባለስልጣን ለፈንድ ማጠናከሪያ እንዲሆን ከኢትዮጵያ የህግ ባለሙያ ሴቶች ማህበር ያገኘውን