Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Sep 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። AWASH BANK INVITATION TO BID National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number RE-BID AB-10-2025/26 1.

Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Different Items

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Sep 22, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የጨረታ ማስታወቂያየአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት፡- 1. “Registrar System & Website development”

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ “Registrar System & Website Development” ለማሰራት፣ ለግቢ ውስጥ መድኃኒቶች እና የህከምና እቃዎች ለመግዛት፣ ለኮሚኒቲ ፋርማሲ መድኃኒቶች ለመግዛት እና የተለያዩ የደንብ ልብሶች ለሶስተኛ ጊዜ ለማሰፋት በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል

Addis Zemen(Sep 22, 2025)   Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 27/2017 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92

አማራ ባንክ አ.ማ ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Wonji/Shoa Sugar Factory Looks for the Procurement of Different Vehicles and Spare Parts

Open Tender RF. No.WSSF/FP/004/2024 Instruction to Bidder 1. INTRODUCTION:- Wonji/Shoa Sugar Factory requires purchasing the following Items from eligible bidders.

ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አ.ማ ያገለገሉ የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪዎችን ባለብት ሁኔታ በሽያጭ ለማስወድ ይፈልጋል

ለ2ተኛ ጊዜ የወጣ የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡– (Gada/NCB/01/2017) ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አ.ማ ያገለገሉ የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪዎችን ባለብት ሁኔታ

St. Peter Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Medical Supply

Invitation for Bid procurement of medical supply1 Lot Information Procurement Reference Number: SPSH-NCB-G-0431-2016-PUR Object of Procurement: procurement of medical supply1

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የህትመት አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለ5 ዓመት በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡– SSNT – T476 የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሁሉም በረራዎቹ ላይ የሚያቀርበውን የሰላምታ መጽሔት ማዘጋጀት የሚችሉ ሰፊ ተነባቢነት

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ውስጥ የሚገኘው የማክሰኝት ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት የውሃ የመገጣጠሚያ እቃዎች፣የጽሕፈት መሳሪያ፣የደንብ ልብስ፣ኤሌክትሮኒክስ እቃ ግዥ፣የፅዳት ዕቃዎች፣ኦዲት ማስደረግ/ አጠቃላይ የሂሳብ እንቅስቃሤ ማስመርመር/ ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ውስጥ የሚገኘው የማክሰኝት ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ከሎት 1. እስከ

Oromia Agriculture Bureau Invites Eligible Bidders for the Procurement of Agricultural Equipment

INVITATION FOR BID (IFB) TENDER No. Re -OAB/NCB/CALM/01/2016 Oromia Agriculture Bureau has funds within the budget CALMP Watershed Development and

ጅንካ ዩኒቭርስቲ የልብስ ሣሙና ባለ 250 ግራም በካርቶን መግዛት ይፈልጋል

Invitation for Bid የልብስ ሣሙና ባለ 250 ግራም በካርቶን Lot Information Procurement Reference Number: JKU-NCB-G-0028-2016-PUR Object of Procurement: የልብስ ሣሙና

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የዶርሚተሪ አጠባ የዶርሚተሪ ኬሚካል ርጭት እና የህትመት አገልግሎት ግዥ በብሄራዊ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል

ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ደ/ማ/ዩ ብ/ግ/ጨ/02/2017 የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከመንግስት በተፈቀደለት በጀት የዶርሚተሪ አጠባ የዶርሚተሪ ኬሚካል ርጭት እና የህትመት

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ግብአቶች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ግብአቶች ግዥ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት፡– ተ.ቁ.