Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ኢትዮጵያን ሴንተር ፎር ዴቨሎፕመንት /ECD/ ባለ 12 ቀዳዳ/ ክፍል የሴት ተማሪዎች (የአካል ጉዳተኛ ተማሪዎችን ያካተተ) መጸዳጃ ቤት ሙሉ የግንባታ ሥራ የኮንስትራክሽን ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በጅማ ዞን በዴዶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጅማ ዞን በዴዶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት የጽሕፈት መሣሪያዎች እና መጠበቂያ

ክሳድኤል ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማኅበር ያገለገለ የከባድ ተሽከርካሪ ጎማ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ክሳድኤል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማኅበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ

በጉለሌ ክ/ከተማ የሠላም ጤና ጣቢያ የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ  001/2019 በጉለሌ ክ/ከተማ የሠላም ጤና ጣቢያ ለ2019 በጀት ዓመት የ1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ

ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል

Addis Zemen (Aug 18, 2026) ማስታወቂያ ሪዬስ ኢንጂነሪንግ ኢማ የተለያዩ የፎርድ ተሽከርካሪዎች መለዋወጫዎች ዕቃዎች ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ነሐሴ 7

በኢሉባቦር ዞን የነዲ ኖኖ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የሞተር ጎማዎች እና የሰራተኛ ደንብ ልብሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውል የሎደር እና የግሬደር ጎማ እንዲሁም ካሜራ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ ቤት ለማዘጋጃ ቤት

በጅማ ዞን የነዲ ጊቤ ወረደ ገንዘብ ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒክ ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ የተለያዩ ፈርኒቸሮች፣ የቢሮ ውስጥ ዕቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ጎማ፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ የተለያዩ ሞተር ሳይክሎች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የቴ/ሞ ዕቃዎች እና Pump with Generator በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ በ09 ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 18, 2026) የ1ኛዙር ግልጽ ጨረታ የመስ/ቤታችን የ2019 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉት ማለትም፣ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች የተለያዩ የፅዳት